Hayle Engineering

Hayle Engineering

Share

11/04/2026

ለአፋር ደንበኛችን የላክነው የሳሙና ማሽን
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/0frcP8wluek?si=CFWQcTzNTPXR0GNz

ለአፋር ደንበኛችን የላክነው ሞዴል 4 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የደረቅ ሳሙናዎችን በማምረት ላይ ።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Photos from Hayle Engineering's post 12/03/2026

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Week-long Stay and Closing Ceremony
We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great interest in our machines. Thank you for all your visits and encouragement.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
#ኢትዮጲያታምርት

Photos from Hayle Engineering's post 07/03/2026

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን
በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

First day in made in Ethiopia Exhibition

We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It was a pleasure welcoming many visitors and receiving encouraging feedback.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

#ኢትዮጲያታምርት

Want your business to be the top-listed Equipment Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Abeba, Kality, 700 Meters Behind Cheralia Factory
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 00:30