Addis Homes

Addis Homes

Share

28/04/2026

35% ልዩ የበአል ቅናሽ ለ12 ዕድለኞች ብቻ!
ሙሉ ለሚከፍሉ በካሬ ከ 61,664 ጀምሮ ወይንም 10% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ በካሬ ከ 83,246 ብር ጀምሮ በፈለጉት የካሬ አማራጭ እና ዝቅተኛ ወለል ለምትፈልጉ።

✅60% ከወለድ ነፃ የባንክ ብድር የተመቻቸለት
✅ ሙሉ የቤት እቃ በነፃ

የካሬ አማራጮች 👇

✅ስቱዲዮ (ባለ 1 መኝታ መሆን የሚችል ) 59 ካሬ

✅ባለ 1 መኝታ (ባለ 2 መሆን የሚችል ) 72.4 ካሬ

✅ባለ 2 መኝታ (ባለ 3 መሆን የሚችል ) 119 ካሬ

✅ባለ 3 መኝታ (ባለ 4 መሆን የሚችል ) 157 ካሬ

✅ባለ 4 መኝታ (ባለ 5 መሆን የሚችል ) 191 ካሬ

✅በተጨማሪም ፔንታውስ (ከባለ 2 መኝታ እሰከ ባለ 4 መኝታ ከ 161.2 ካሬ እስከ 295.8 ካሬ)

ኮምፓውንድ መንደራችን ውስጥ በነፃ የሚበረከቱ ተጨማሪ ስጦታዎች
👉ፓርኪንግ
👉መዋኛ ገንዳ
👉ዴኬር
👉ቤተ መፃህፍት
👉የልጆች መጫወቻ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ መሳሪያዎች
👉የቅርጫት ኳስ የመሮጫ ትራኮች ...

✅ ሱቅ❗️ ከ 14 ካሬሜትር ጀምሮ አለ

ማስታወሻ ❗️
ከዚህ በፊት ኮምፓውንድ መንደራችን ውስጥ 43 ቪላ( G+1) ቤቶችን ገንብተን አስረክበናል አሁን ደግሞ መንደራችን ውስጥ የመጀመሪያውን ባለ 25 ወለል ቅንጡ አፓርትመንት ለማስረከብ ትንሽ ጊዜ ቀርቶናል
እዚሁ መንደራችን ውስጥ እንሆ 35% እውነተኛ ልዩ ቅናሽ❗️

ለበለጠ መረጃ +251910757076

26/03/2026

ሰላም 🤝
በመጀመሪያ ሪል ስቴቱ በውስጡ የያዘውን ዋና ዋና ነገሮች እና አድስ አበባ ውስጥ ካሉት ሌሎች ሪል ስቴቶች ለየት የሚያደረገውን እንመለከታለን ።

➘በሀገራችን የመጀመሪያው የሪል ስቴት ችግር በሰአቱ አለማስረከብ ነው!!!

ለዚህም እኛ መልስ እየሰጠን እንገኛለን የምንሰራው በአልሙኒየም ፎርምወርክ በውጭ ቴክኖሎጂ ስለሆነ ከተባለው ጊዜ ቀድመን ገንብተናል
አሁንም እየገነባን ነው።

➘ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው

➘ሪል ስቴቱ 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ 18 ህንፃዎችን እና 43 ሙሉ ለሙሉ ያለቁ ቪላ ቤቶችን ይዟል ቪላዎቹ ከጠቅላላው 12,000 ካሬ ህንፃዎች ደግሞ 18,000 ካሬ ይሸፍናሉ

ይህ ማለት ግንባታው 30,000 ካሬ የሚሸፍን ሲሆን ቀሪው 35,000 ካሬሜትር መዝናኛ ማዕከላትን ይሸፈናል ወይም ከአጠቃላይ ስፋቱ 53% መዝናኛ ነው።

➘እያንዳንዱ ህንፃ 1 መዋኛ ገንዳ እና 5 አሳንሰሮች(ሊፍት) አሉት

➘ፓርኪንግ አናስከፍልም

በነፃ የግልዎ የሚያደርጓቸው ስጦታዎች

👉ፓርኪንግ
👉መዋኛ ገንዳ
👉ዴኬር
👉ቤተ መፃህፍት
👉የልጆች መጫወቻ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉የቅርጫት ኳስ የመሮጫ ትራኮች ...

ይህም ብቸኛው አለም አቀፈ ሆቴል አፓርትመንት ደረጃ የተገነባ ሪል ስቴት ያደርገዋል ።

ቤት ብቻ ሳይሆን ምቹ አኗኗር በነፃ ይወስዳሉ

ዋጋ እና አከፋፈል

በመጀመሪያ 40/60 ምንድነው ?

በ 3 መንገድ መገንዘብ ይቻላል

1ኛ) 35%የቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ነው ማለትም 100%
2ኛ) 45% ሲከፍሉ 22%ቅናሽ ያገኛሉ ይህም ማለት ከቤቱ ጠቅላላ ዋጋ ቀሪውን ቀስ ብለው ከባንክ ጋር ይከፈላሉ

3ኛ) 40/60 አጠቃላይ የባንክ ብድር ተጠቃሚ መሆን ማለት ነው
ይህ ማለት 40%ቱን 10% እያደረጉ በአራት ዙር ከከፈሉ በኋላ ቀሪውን 60% በድርጅቱ ባንኮች ወይም በራሳችሁ ባንኮች ማያያዝ ነው።

31/10/2024

#ሰበር ዜና ?በካሬ78,000ሺ ብር እየተሸጡ ስላሉት አፓርትመንት ቤቶቻችን ሰምተዋል
💥 የከተማውን እይታ ሙሉ በሙሉ የሚያገኙበት ሂል ሳይድ መንደር ውስጥ
💥50% የባንክ ብድር ተመቻችቷል

👉ቢፈልጉ በመሀል አትርፈው መሽጥ ይችላሉ

💥ስቱዲዮን ጨምሮ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ አዘጋጅተናል

💥10% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
ከስቲዲዮ -ባለ 4 መኝታ አማራጭ አለን

0910757076

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa