Easy Ride et
24/03/2020
ባለ ኮድ 3 መኪና አሎት? በመኪናዎ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? መልሶ አዎ ከሆነ
ባሉበት ቦታ ሆነው መኪናዎን ማስመዘብ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
በመጀመሪያ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መተግበሪያውን ስልኮት ላይ ከጫኑ
http://bit.ly/3dk2owx
በውሃላ signup የሚለውን በመጫን አስፈላጊውን መረጃ ይሙሉ
በመቀጠል አስፈላጊውን የመኪናዎን መረጃ እንደተጠየቀው በፎቶ ያስገቡ
- የመንጃ ፍቃዶትን (Driving Licence)
- እንዲሁም Joining Form በሚለው ቦታ በድጋሚ የመንጃ ፍቃዶትን ጀርባ ፎቶ በማንሳት ያስገቡ
- የንግድ ፍቃድ ሰርተፊኬት (Work Permit)
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት (Regisration Certificate)
- ሶስተኛ ወገን (Insurance)
- የመኪናዎን ሊብሬ (Libre)
ካስገቡ በውሃላ proceed የሚለውን ይጫኑ
ያስገቡት መረጃ ትክክለኛ መሆኑ ሲረጋገጥ ፣ ኦን ላይን መሆን እንዲችሉ እናደርጋለን።
ለማናቸውም ጥያቄዎች በ 6081 መደወል ይችላሉ።
23/03/2020
ባሳለፍነው ሳምንት በተዴገው ውድድር በርካቶች ተሳትፈዋል።
ትክክለኛውን መልስ የመለሱት 3 ሰዎች ሲሆኑ
-Merry Esubalew
-Fekre maryam Ermias
-Teshe ye Meklit abat
አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መስመር ላኩልን። እንኳን ደስ አላችሁ!
በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሌላ ውድድር እንገናኝ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa