Sent Jo Fashion Design
27/12/2025
sent jo fashion design እንደሚታወቀው የምንሰራቸው በጥራት እና በታማኝነት እንደምንሰራ ይታወቃል
አሁን ደሞ ከፊታችን የሚመጡትን የ ገና እና የጥምቀት በአላትን ምክንያት በማድረግ 40%_50% ቅናሽ ስላደረግን ቀድመው በመምጣት ተጠቃሚ ይሁኑ
ይህም ማለት ከ 4000 ብር ጀምሮ ልብሶችን ማሠራት ይችላሉ
አድራሻችን
መገናኛ ከዘፍመሽ 500 ሜትር ወረድ ብሎ ሲሳይ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ቁ.-> 2-001👇
https://maps.app.goo.gl/PxxmfCBqeNpQw4xZ7
Call 0923996188
0777996188
0933743525
😍😍ለመስክ እና ለስቱዲዮ ፎቶ ፕሮግራሞ ዉበት የሚያላብሶ ያማሩ ዲዛይኖችን ሲያስቡ sent jo fashion design ይሁን ምርጫዎ.
እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ለልደት, ለምርቃት, ለቤቢ ሻዎር, የሚዜ ልብሶችን ማሰራት ሲያስቡ... እኛጋር የፈለጉትን ያገኛሉ። ከኢትዮጲያ ውጪ ለምትገኙ ደንበኞቻችን እንደ ሁልጊዜው በDHL ባላችሁበት የምንልክ መሆኑን እንገልፃለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 20:00 |
| Tuesday | 08:00 - 20:00 |
| Wednesday | 08:00 - 20:00 |
| Thursday | 08:00 - 20:00 |
| Friday | 08:00 - 20:00 |
| Saturday | 08:00 - 20:00 |
| Sunday | 09:00 - 15:00 |