University Tube

University Tube

Share

21/01/2021

#አክሱም #ዩኒቨርሲቲ #ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ “በትግራይ ክልል እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ተቋርጦ የነበረው የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ይጀመራል” ብለዋል።…

12/11/2020

መቀሌ ዩንቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ሳሙዔል ሁርቃቶ ይህንን ብለዋል:-

"ተማሪዎቹ በልዩ ሁኔታ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው ከግቢ አይወጡም አስፈላጊው ነገር በሙሉ እየተደረገላቸው ነው፤ ሁሉም ሰላም ነው በየሰከንዱ መንግስት በጥብቅ እየተከታተለ ነው የመቀሌም የራያ ዩንቨርሲቲም ተማሪዎች በሙሉ ሰላም ናቸው"::

Want your university to be the top-listed University in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa