Mezagebt Net

Mezagebt Net

Share

24/10/2025

🌱 አድሜሽ ዕፀ - ፈውስ (15g) 🌱

አጠቃቀም፦
አንድ የሻይ ማንኪያ ዕፀ-ፈውስ በሁለት የሻይ ብርጭቆ አፍልቶ መጠጣት
🥄 = ☕️+☕️

ጥቅም፦
✅ ለጨጓራ ችግሮች የሚጠቅም
✅ እንዲሁም በጥቅሉ ሆድእቃን ለማጽዳት የሚጠቅም።

ዋጋ:
1,000ብር ብቻ

🚛 ሱቃችን መምጣት ላልቻሉ በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት እናደርሳለን።

📲 +251 90 407 4047

⏰ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ማታ1:00 ድረስ ሱቃችን ክፍት ሁኖ ይጠብቅዎታል።

አድራሻ:
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ
📍https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy

02/10/2025

Big news! 🎉 We’re excited to share that the Arabic editions of these two amazing books are finally here! ✨
Grab your copies and enjoy the journey 📖💫

🛒 Find them on Amazon👇🏾
✅The Book of TIBEB
“Man and Wisdom”
https://www.amazon.com/dp/B0FT3FRZNY/

✅The Book of Mela’a wuhdet
“First steps into the world of Alchemy”
https://www.amazon.com/dp/B0FT337V5B/

Written by Author Teninet Setegn Wendrad (Raphael)
Translated by

23/09/2025

የመጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ከአማዞን (amazon.com) ታትሞ መጥቷል!

መጽሐፉ ከአ-ጥበባት ስለሚገኝ ከስር ባሉት ስልኮች ላይ በመደወል መግዛት ትችላላችሁ፡፡

የከአ ጥበባት አድራሻ:
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ

📍Location on map:
https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy

ዋጋው፡ 1500ብር

ስልክ፡ +251989992983 ወይም +251923668102

19/09/2025

"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 9
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - መስከረም 9፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

02/09/2025

"መጽሐፈ መለኮታዊነት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 7
(በጤንነት ሰጠኝ /ራፋኤል/)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጳጉሜ 1፣ 2017 ከቀኑ 7:30 - 9፡00

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ መለኮታዊነት መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሃሳቦች አንባቢያን በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 - 9፡00 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ቅጂ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa