AFRO ROAD

AFRO ROAD

Share

22/12/2025

ለወጣት ተመራቂዎች የቀረበ የጥናት ጥሪ!

ሀሁ ጆብስ ከአዲስ አበባ እና ቦኮኒ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲህም ከአፍሮ ሮድ ኮንሰልትስ ጋር በመሆን በስራ ፍለጋ ዙሪያ ለሚደረግ ጥናት ተሳታፊዎችን ይፈልጋል።

ብቁ ለመሆን፦
✅ በ2014 - 2017 የተመረቁ
✅ በአሁኑ ሰአት ስራ በመፈለግ ላይ ያሉ
✅ በአዲስ አበባ የሚኖሩ እና መታወቂያ ያላቸው

✨ በጥናቱ ሲሳተፉ ለጊዜዎት እና ለትራንስፖርት ክፍያ ያገኛሉ!

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ ወይም ይደውሉልን፡
🔗 https://shorturl.at/70AEn
📞 0944714471 / 0988505454

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Telephone

Address


22 Djibouti Street, Festival Building, 4th Floor
Addis Ababa
1071