Ermi Dish

Ermi Dish

Share

14/03/2025

ዘመድ ሚድያ
በአዲስ አበባ አዱ ገነት…!

በ Yahsat 52.5° East

በ10993 Vertical 27500 ገብቷል

በ 11843 Vertical 27500 ገብቷል

በ 12054 Vertical 27500 ላይ አይገባም

• ሌሎቻችሁስ ጋር እንዴት ነው…?
ዘመዴ ሞክሩት እያላቹ ነው

12/10/2024

ዋልያዎቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን ከጊኒ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 4ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የጊኒን የማሸነፊያ ግቦች ሴርሁ ጉራሲ 3x እና ሲሴ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ የኢትዮጵያን ብቸኛ ግብ ከንአን ማርክነህ አስቆጥሯል።

የምድብ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

3️⃣ኛ. ጊኒ :- ሶስት ነጥብ
4️⃣ኛ. ኢትዮጵያ :- አንድ ነጥብ

ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የምድብ አራተኛ ጨዋታቸውን የፊታችን ሰኞ ምሽት 4:00 የሚያደርጉ ይሆናል

24/10/2023

የኦቶማን ንጉስ አህመድ ወደ ጦርነት ከመሄዱ በፊት ሚስቱን (ቆንጆዋን ንግሥት) በአንድ ክፍል ውስጥ ቆልፎባት ቁልፉን ለቅርብ ጓደኛው ሙሳ ሰጠው እና "በአራት ቀን ውስጥ ካልተመለስኩ ክፍሉን ክፈት እና ሚስቴን አግባት…”ብሎት ፈረሱ ላይ ወጥቶ ወደ ጦር ሜዳ ሄደ። ከግማሽ ሰዓት በኋላ ንጉሱ ከኋላው አቧራማ ንፋስ እንዳለ አየ። ቆም ብሎ ጓደኛው ወደ እሱ በፍጥነት እየሮጠ ሲመጣ አየ።

"ምነዉ ምን ሆንክ ?" ብሎ ንጉሱ ጠየቀ። በጣም ከመሮጡ የተነሳ ትንፋሹ እየተቆራረጠ ጓደኛው ሙሳ “የተሳሳተ ቁልፍ ነው የሰጠኸኝ” ሲል መለሰ።

ምንድን??? ብሎ አይቶት በድንጋጤ እና በመገረም አየዉ
ቁልፎቹን ከመሞከሩ በፊት ለ4 ቀናት ይቅርና ለ1ሰአት እንኳን አልጠበቀም።

እንደ “ጓደኞችህ” ከምትቆጥራቸው ሰዎች ጋር ተጠንቀቅ እና በትጋት ለምታገኘው ሃብት አደራ ልትሰጣቸው ትችላለህ - እነሱ በቅርቡ እንድትሞት እየተመኙልህ ሊሆን ይችላል እና እራስህን ከጓደኛህም ቢሆን መጠበቅህን አትዘንጋ።

ምክር ብቻ ነዉ።

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa