WAGA
02/07/2021
ሄሎ ሸገር 🇪🇹
ኑሮ ውድነቱ ያንገሸግሻል! ከሳምንት በፊት የገዙት እቃ ዋጋው ሲጠይቁ እጥፍ ጨምሯል!
የዚህ ሁሉ ችግር መንስኤ ሸማቹ ኣሁናዊ የእቃዎች የዋጋ መረጃ በኣግባቡ የሚከታተልበት ኣስተማማኝ የመረጃ ቋት እና እቃዎችን በዋጋቸው የሚያቀርብ ስርዓት ባለመኖሩ ነው!
እነዚህ ችግሮች በተወሰነ መልኩ ለመቅረፍ WAGA የኦንላይን ግብይት ማእከል እቃዎች በዋጋቸው ለሸማች ለማቅረብ በቅርቡ ስራ ይጀምራል...
#ዋጋ
Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole Road, Wereda 18
Addis Ababa