German mall
19/02/2026
የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን ያድርጉ! 🔑✨
በጀርመን ሞል ሬሲደንስ (German Mall Residence) የቤት ባለቤት መሆን አሁን በጣም ቀላል ሆኗል! ለሚገዙት ማንኛውም ቤት 70% የባንክ ብድር አመቻችተናል።
🏙️ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ዘመናዊ አፓርታማዎች
ከ 98 ካሬ ጀምሮ
ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ የንግድ ሱቆች
📍 አድራሻ፡ቴዎድሮስ አደባባይ (ፒያሳ)
ዛሬውኑ ይደውሉልንና የወደፊት ህይወትዎን ብሩህ ያድርጉ! 📞 0946 39 87 33 / 0904 95 66 95
በፒያሳ እምብርት ላይ የንግድ አሻራዎን ያኑሩ! 📈🏢
ዘመናዊ አርክቴክቸር 📐፡ አለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ ግንባታ።
ከፍተኛ የገበያ እንቅስቃሴ🛍፡ በከተማዋ እምብርት ላይ በመሆኑ ሰፊ ደንበኛ የሚያገኙበት።
አስተማማኝ መሠረተ-ልማት🚇፡ ለንግድዎ ምቹ የሆኑ ግብዓቶች የተሟሉለት።
ከምድር እስከ 4ኛ ፎቅ ድረስ ያሉ ውስን ሱቆች ስለሆኑ ቀድመው ይረከቡ!]፡
📞 094 639 8733
ለቢዝነስዎ አዲስ ምዕራፍ በአፍሪካ ህብረት አምባሳደር ገበያ ማዕከል!
🏗️ ዘመናዊ እና ምቹ የሆኑ የንግድ ሱቆችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የእርሶ ያድርጉ።
ከግራውንድ እስከ አራተኛ ፎቅ ድረስ ሰፊ አማራጮች፣ አፓርትመንቶችን ደግሞ
📍በቦሌ መድሀንያለም
📍በደንበል ጋዜቦ እና
📍በአፍሪካ ህብረት አምባሳደር ሳየት ከባለ 1መኝታ ጀምሮ በ10% ቅድመ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ። ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይደውሉ!
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0946398733
በከተማዋ እምብርት በሆነ ሰፈር ቤት መግዛት ከፈለጉ፣ ዛሬውኑ ይደውሉልን። በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከልዪ የበአል ቅናሽ(እስከ 30%) ቤቶን የእርሶ ያድርጉት።
ስለ ሪያልቲ ሪል እስቴት ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ 0946398733
ስለ ቦሌ መድሀንያለም ሳይት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 0946398733 ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa. Lideta
Addis Ababa