mg.com
22/03/2020
Amelakachen maren yekir belin yemetabinen mekseft aswekidelin
Kedekamachen yetnesa men madregi
Enchelalin maren yekir belin ende chernetihe enje ende bedelachen ayhun amen!!!
ጥናህን ውሰድ ከመሠዊያውም ላይ እሳት አድርግበት ዕጣንም ጨምርበት ወደ ማኀበሩም ፈጥነህ ውሰደው
አስተስርይላቸውም
ከእግዚአብሔር ፊት ቁጣ ወጥቶአልና ሕዝቡንም ያጠፋቸው ዘንድ ጀምሮአል አለው::
አሮንም ሙሴ እንደ ተናገረው ጥናውን ወስዶ ወደ ማኀበሩ መካከል ፈጥኖ ሮጠ እነሆም መቅሰፍቱ በሕዝቡ መካከል ጀምሮ ነበር ዕጣንም ጨመረ ለሕዝቡም አስተሰረየላቸው::
በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ መቅሰፍቱም ተከለከለ::
ኦሪት ዘኁልቁ 16~46
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
AA
Addis Ababa
ቐቐቐ