TYB Event and promotion

TYB Event and promotion

Share

30/12/2022

ሰርፕራይዝ ስጦታ ለመስጠት አስበዋል?
👉ለሠርግ 👰🤵
👉ለልደት 🎉🎈🎈🎂🍭
👉ለበዓል
👉 የወር አስቤዛ🍅🍆🌽🥦🥑🥕🌶🥬🥒🥝🥩🍗🥗
👉ለተለያዩ ዝግጅቶች 🎂🍽
ለቤተሰብ ❤️❤️፣ ለትዳር አጋርዎ👫❤️❤️፣ ለፍቅረኛዎ👫❤️❤️፣ ለልጆችዎ❤️❤️ ሰርፕራይዝ ማረግ ይፈልጋሉ? 🎉🎉🎉🎉
እኛ አለንልዎ ይላል ቲዋይቢ ትሬዲንግ
አዲስ አበባ ፣ሀዋሳ ፣ባህርዳር ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ የሚፈልጉትን ይዘዙን እናደርሳለን
🎄🌲ለገና በዓል የተዘጋጀ ቪአይፒ ፓኬጅ አለን በ21,300 ብር ብቻ
1. ሙክት በግ 🐏
2. ቦትል ብላክ ሌብል
3. 2ዶሮ 🐓🐓
4. 2ኪሎ ቡና
5. 5 ሌትር ንፁህ የምግብ ዘይት
6. 1 ትሪ እንቁላል 🥚🥚🥚🥚
7.2ኪሎ በባለሙያ የተዘጋጀ በርበሬ
8. የወጥ ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች
👉👉 ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉት እንደየርቀታቸው የትራንስፖርት ዋጋ የሚጨምር ይሆናል
ለበለጠ መረጃ
📞 +251911436704
📞+251933540991 ይደውሉ
ከባህር ማዶ ማግኘት ለምትፈልጉ
በ +251933540991
Imo and WhatsApp

17/11/2022

ስለ ፍቅር! ❤️❤️❤️
ስለ ፍቅር!❤️❤️❤️
ስለ ፍቅር! ❤️❤️❤️
የህይወት አጋሬን ላመስግን
👉የህይወት ጉዞ ሰምሮላችሁ በትዳር አለም ላላችሁ ባለትዳሮች ፤ የትዳርን አለም ለመቀላቀል በፍቅር ለተጣመራችሁ እነሆ ታላቅ ብስራት ከ ቲ.ዋይ.ቢ ኤቨንት እና ፕሮሞሽን!
‘’የህይወት አጋሬን ላመስግን‘’! በሚል መሪቃል የተዘጋጀ ልዩ የምስጋና ፕሮግራም ከትዳር አጋርዎ ወይም ከፍቅረኛዎ ጋር በልዩ ቦታ አዲስ አበባ ላይ ታህሳስ 22/2015 ከምሽቱ 12:00 ሰአት ጀምሮ ተገኝተው እንዲመሰጋገኑ ተጋብዘዋል ።👈
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
🤳 09 11 43 67 04
🤳 09 11 19 52 46

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
1000