Ethio realstate

Ethio realstate

Share

28/04/2022

ናቤ ሆምስ ነን
ሲያልሙት ሲመኙት የኖሩትን እዉን የሚያደርግሎት
ጥራት መለያችን
ታማኝነታችን መደረሻችን
ምቹና የአየር ንብረቱ ተስማሚ በመሃል ከተማ ከፒያሳ
13 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ህልሞን የሚያሟላ ነፈሻማ ና የታንጣለ ሜዳላይ እየተገነባ ነዉ
የመኖሪያ ቤት ለእርሶ ይዘን ቀርበናል
ናቤ ሆምስ
የገነባነቸዉ ቤቶች ባለ200፤ ባለ500 እና 1000 ካ.ሜ መጠን ያላቸዉ ሲሆኑ መንፈስን የሚያድሱበት አካሎን የሚገነቡበት
የማዋኛ ገንዳ
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
የመሮጫ መም፤ የህንፃናት መጫዎቻ ሜዳ ፤የገበያ ማዕከል፤
አረንገዴ ስፍራዋችን ያካተተ ነዉ

Call 0974017701
Email [email protected]

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Ethiopia
Addis Ababa