Lidia Lidu
/ Dave #
መፀለይ ጀምሩ እንጂ
እግዚአብሔር ስለናንተ ይንቀሳቀሳል!
እስቲ ይናገር ባንተ ዝማሬ ያልተባረከ ያልተፅናና በጌታ መገኛት በህልውናው ካፍ ያላለ ይናገር የማያውቅህ በዝማሬዎችህ ቦርኮት ትዝታ ካለበት ሁኔታ ያልወጣ ይናገር የማያውቅህ #አንተ የተባረክ በጊዜው ቀብቶ ያስነሳህ #ይናገር ነውሩን ባደባባይ ከእውቀት ፀድቶ ባዶ መሆኑን አንደበቱ መልሶ ይመስክርበት አላዋቂነቱን """"""አውቲዬ እንወድሃለን ፀጋህ ምለምልም ድምፅህ ለሁሉ ይሰማ "!
ስለ እየሱስ !! ይወራ
# አዎ ለእኔ ነው
#ልከፍል የማልችለውን
#የኃጥያት እዳዬን ሊከፍል
ለእኔ ነው የሚል አሜን ይበል ""!
# እግዚአብሔር አለ #
በዙፋኑ አለ
በማደራያው አለ
በመበሩ አለ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa