seid awol cingo
🌍✨ለ2016 ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
አዲስ ተመራቂ አዲስ የሥራ መንፈስ፣ አዲስ ሃይል፣ አዲስ አቅም የያዘ እንደመሆኑ የሥራውን ዓለም ሲቀላቀል ማወቅ ያለበት ይህንን ነው!
ተመራቂዎች በሥራው አለም በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ሊያልፉ ይችላሉ። ሥራ ማጣት፣ የመረጃ እጥረት፣ ትክክለኛውን የሥራ ቦታ አለማወቅ፣ ከቴክኖሎጂ ጋር ብዙም አለመተዋወቅ እና አልፎ አልፎ የሚሰማ የማህበረሰብ ተስፋ አስቆራጭ የሥራ ማጣት ተረኮች ሊፈትኗቹ፣ ሊያደክሟቹ ይችላሉ።
ነገር ግን አሁን ላይ በተለይ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በሰፊው እየተሰራበት ያለው ሥራን የማቅረብ እና ዜጎችን በሥራ እድል ተጠቃሚ የማድረግ ሥርዓት የእናንተ የግል ጥረት ከተጨመረበት ወደ ሥራው ዓለም ለመቀላቀል ከባድ አይሆንም።
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር የለማው E-LMIS ሲስተም ላይ በሶስት መልኩ የሥራ አማራጮች ቀርበዋል የሃገር ውስጥ ስራዎች በአጠቃላይ፣ የውጪ ሃገር የስራ እድሎች እና የሪሞት ሥራ እድሎች ናቸው።
በተለይ በሪሞት ሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ተመራቂዎች ከአሁኑ E-LMIS ሲስተም ላይ ለመመዝገብና እና ለሪሞት ሥራ እንዲረዳችሁ ከቴክኖሎጂ ጋር በጥልቀት መተዋወቅ ብሎም የሪሞት ሥራ ባህሎችን እና አጫጭር ስልጠናዎችን መውሰድ ያስፈልጋል። ሥልጠና የት አገኛለሁ ብላችሁ ካሰባችሁ ደግሞ በE-LMIS ሲስተም ላይ በE-Learning አገልግሎት ሥልጠናዎችን ሥለምታገኙ ሲስተሙ ላይ ተመዝግባችሁ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት መቀላቀል ይጠበቅባችኋል።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!
መልካም ዕድል!
✨ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ!
💼የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት!
ድህረ-ገፃችንን ይጎብኙ ይመዝገቡ :
LMIS Web site created using create-react-app
የአካባቢውን ሕዝብ ያካተተው የገበታ ለሀገር ትሩፋት
A legacy of community inclusivity reflected in ‘Dine for Ethiopia’
28/08/2023
ከሳኡዲ አረቢያ ከርጎ ለመድራግ ወዳ ኢትህዮጲያ ለመላክ ያምትፋልጉትን ኢቃ /መኪና/ ወዘተ ዳውላው መጣያቅ ይችላሉ 🇸🇦🇪🇹0537610977
0551307461 መሀመድ ሙሳማ ሪያድ
00251911355702 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
17/08/2023
ይሻጣል 5L 2003 ሞዴል
ዋጋው 1.6 ድርድር ይኖራዋል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Keliti
Addis Ababa