Dr Samuel Hailu - Addis Ortho

Dr Samuel Hailu - Addis Ortho

Share

25/04/2026

የጉልበት መገጣጠሚያ ብግነት (Knee Osteoarthritis)

የጉልበት መገጣጠሚያ መበላት እጅግ የተለመደ የጤና ችግር ነው። ይህ የሚከሰተው አጥንቶችን የሚጠብቀው ለስላሳ አጽመ ልባስ ቀስ በቀስ ሲሳሳና ሲጠፋ ነው። ይህ ሲሆን አጥንቶች እርስ በርስ ስለሚፋተጉ ህመም፣ እብጠት እና የእንቅስቃሴ መቀነስ ያመጣል።
ዋና ዋና መንስኤዎች: የእድሜ መጨመር፣ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት እና በጉልበት ላይ የሚፈጠር ተደጋጋሚ ጫና።
ምልክቶቹ: በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ህመም፣ ከእረፍት በኋላ የመገጣጠሚያ መደንዘዝ እና በመገጣጠሚያ ውስጥ የሚሰማ የቋቋ ድምፅ።
መፍትሄው: ቀላል የሰውነት እንቅስቃሴዎች፣ ክብደት መቆጣጠር እና የፊዚዮቴራፒ ህክምና ከፍተኛ ለውጥ ያመጣሉ። ህመሙ ከባድ በሆነባቸው ሁኔታዎች ደግሞ የቀዶ ህክምና ዘላቄ መፍትሄ ነው ።
_ _
Understanding Knee Osteoarthritis

Knee Osteoarthritis happens when the smooth cartilage cushioning the ends of your knee bones wears down over time. Without this protection, the bones rub together, leading to pain, swelling, and reduced mobility.
Common Causes: Aging, excess body weight, and repetitive stress on the knee joint.
Key Symptoms: Joint pain during movement, stiffness (especially after resting), and a grinding sensation.
Management: Low-impact exercise, weight management, and guided Physiotherapy make a massive difference. Severe cases might require a knee replacement to restore quality of life.

#የጉልበትህመም #ጤና #ፊዚዮቴራፒ

24/04/2026

ወደ ሆስፒታል ከመሄድዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች | The Ultimate Checklist: Essential Things to Do Before Going to the Hospital |

Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa