Nobal cast

Nobal cast

Share

27/01/2026

አስገራሚ እና የማይረሱ የመድሽ ትምህርትቤት ታሪኮች ፍቅር ወዳጅነት እና አብሮነትን የምናይበት!!
https://youtu.be/vKOaTuv3Xuw?si=gz4U8KhUzsnuFkSG

26/11/2025

የገና እለት ልዩ ጉዳይ ይዘን ወደእናንተ እንዘልቃለን!!! እርሶ የገና ልጅ ኖት?? ማለታችን የትውልድ ቀኖ የገና እለት ከተወለዱ በልዩ ሁኔታ ልናደምቆት ተሰናድተናል!! ደውለው ቀድመው ይመዝገቡ የገና ልጅ ነኝ ይበሉን!!

30/10/2025

ይህ የጥበብ ሰው ዘርፈ ብዙ ልብ አለው!!

መድረኩን ሲረግጠው በትወና ሞገሱ ሞልቶ ታዳሚውም አብሮት የሚተውነውም ይደመሙበታል!!!

ደግሞ ብዕሩን ካነሳ የ ሚከትባቸው ፅሁፎች ደብዝ ያላቸው የልብ አውቃ አንጀት አርስ ናቸው!!

ያ መረዋ ድምፅ ከተደራጀ እውቀት ጋር በሬዲዮ ሞገድ ሲንቆሮቆር አድማጭን ገዝቶ የሚሸብብ አንደበተ ርቱ የእውቀት ሰው!!!

ከካሜራ ጀርባም ምርጡ ዳይሬክተር !!

በምንም የማይንበረከከው በአልምበረከክም አዲስ ስራ ተከስቷል ደራሲ እና ተዋናይ ብሎም የሬዲዮ ሰው ዋሲሁን በላይ ምን ይሆን ያላንበረከከው???

29/10/2025

"ወል ግጥማዊ ምሽት ጥቅምት 22 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ"

አድራሻ: ሰሚት ከሲቪል ሰርቪስ ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ዋርካ ኮፊ
0900064273

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00