Eve Victor Doors

Eve Victor Doors

Share

Photos from Eve Victor Doors's post 16/11/2023

☎️ ለበለጠ መረጃ: 0988515194
💥💥VICTOR DOORS &SKYRISE ELEVATORS💥

🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን::

🚪ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ የተገጠመላቸው

🌟🌟🌟🌟SKYRISE ELEVATORS AND ESCALATORS 💥

⭐️የምናመርታቸዉ ሊፍቶች;
⚡️እጅግ ፈጣንና ቀልጣፋ
⚡️አለማችን የደረሰችበትን የደህንነት መቆጣጠሪያ ሴንሰር የሚጠቀሙ
⚡️ዉብና ማራኪ ገፅታ የተላበሱ ናቸው።

✨በሙያው ከ10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የገጠማና የማማከር ስራ እንሠራለን።

ለበለጠ መረጃ ☎️+251988515194 ይደውሉልን

ለበለጠ አማራጭ ይህን የቴሌግራም ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/hewan_hewi

Want your business to be the top-listed Hardware Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa