Abdi Assefa
09/12/2025
ለምስክርነት ወደ ፍ/ቤት ስትሄዱ ይሄን ማወቅ አለባችሁ
""""”""""ሕጉ ምን ይላል"""""""""""""""
በውስጥ መስመር በምስክሮች ዙሪያ ሰፋ አድርገን እንድንፅፍ እየተጠየቅን በመሆኑ ሐተታው በዝቶ ለንባብ እንዳይሰለቻችሁ አጠር አድርገን አቅርበናል:: ገፁን follow እናድርግ
ምስክር ማነው?
በአንድ ጉዳይ ላይ ያየውን፤ የሰማውን፤ እና የሚያውቀውን እውነት የመግለጽ ወይም የሚያስረዳ ማንኛውም ሰው ነው፡፡ የምስክርነት ቃሉን እንዲሰጥ ትዕዛዝ የደረሰው ማንኛውም ሰው ወይም ተቋም ፍርድ ቤት በጥሪው ትዕዛዝ ላይ በወሰነው ቀነ ቀጠሮና ሥፍራ ቀርቦ ቃሉን የመስጠት ወይም የፅሑፍ ማስረጃ የማቅረብ ኃላፊነት አለበት፡፡
ምስክር መሆኔን እንዴት አውቃለሁ❓
ምስክር መሆኔን የማውቀው በችሎቱ በታዘዘው መሰረት መጥሪያ ሲደርሰኝ ነው፡፡
ለምስክርነት መጥሪያ ተልኮልኝ ካልቀረብኩስ?
ለምስክርነት የመጥሪያ ትዕዛዝ ደርሶት ሳይቀርብ የቀረው ሰው በሕግ በማይደገፍ ወይም በቂ ባልሆነ ምክንያት ከሆነ ወይም መጥሪያው እንዳይደርሰው ሆን ተብሎ የተሰወረ መሆኑን ፍርድ ቤቱ ከተረዳ ተጠሪው ምስክር እንዲቀርብ ሊደረግ ይችላል፡፡
ምስክርነት ቃል እንዴት ይሰጣል?
👉1ኛ. ምስክሩ ራሱ በአካ ፍ/ቤት ቀርቦ በችሎት ውስጥ የሚያውቀውን እውነት መግለፅ ወይም በትዕዛዙ መሰረት ማስረጃውን ይዞ የሚቀርብበት
👉2ኛ. ሁለተኛው መንገድ ደግሞ በችሎት የሚሰጥበት ትዕዛዝ ተከትሎ ተፈላጊውን ማስረጃ ለፍርድ ቤቱ በተለያዩ ዘዴዎች እንዲደርስ በማድረግ ይሆናል፡፡
?
ፍርድ ቤት ቀርቦ የምስክርነት ቃል የሚሰጥ ማንኛውም ሰው የምስክር ኪሳራና አበል እንዲከፈለው በፍርድ ቤቱ ሊታዘዝለት ይችላል፡፡
የምስክርነት መሀላ እና የሐሰት ምስክርነት
ለምስክርነት የተጠራ ማንኛውም ሰው በጉዳዩ ላይ በእውነትና በሃቅ ቃሉን እንዲሰጥ ይጠበቃል፡፡ ስለዚህ ፍርድ ቤቱ ምስክሩ የሰጠውን ቃል እውነታነት የሌለው መሆኑን በተረዳ ጊዜ በምስክሩ ላይ ቅጣት ሊጥል ይችላል፡፡
"""""""""""""""""
05/11/2025
Kafaltii Dallaalaa /broker/ illaalchisee seerri maal jedha?
Namni hojii dallaalaa/broker/ eeyyama daldaalaa osoo hin qabaatiin hojii dallalaa hojjadheef gatiin dallaalaa naaf haa kaffalamu jedhee gaafachuu hin danda'u.
Hojii dallaalummaa hojjachuuf kan isa dandeessisu eeyyama dallaalummaa osoo hin qabaatiin gatiin dallaalummaa hojadhe naaf haa kaffalamu jechuun himanni mana murtiiti dhihaatu bu'uura seera kan hin qabneefi himanni akkasiin dhihaatu kufaa ta'uu akka qabu Dh.I.M.M.W.G lakk. galmee 204199 ta'e irrati murtoo dirqisiisaa kenneera.
Namni hojii dallaalaa hojjatu dawoo seera/legal protection/ argachuuf akkuma nama kamiyyuu eeyyama eeyyama dallaalummaa baasee yoo hojjate qofa.
Haalli qabatamaa lafara jiru maal fakkaata? comment barreessa.
Dallaalaa manaa,lafaa,makinaa fi.k.k.f eeyyama daldaalaa gaafatanii beektuu?
page Assefa follow godhaa🙏🙏🙏🙏
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Addis Ababa