BOLE MODEL AGENT
16/03/2026
ድምፃዊ ft
በምርጥ ነጠላ ዜማዎቹ የሚታወቀው ከወጣትና አንጋፋ ሙዚቀኞች ተወዳጅ አልበምና ነጠላ ዜማ ጀርባ ያለው ታታሪ ወጣት የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊ ከረጅም ጊዜ በኃላ በቆንጆ አዲስ ሙዚቃና ቪዲዮ ተከስቷል 👏
ግጥም
ዜማ ዘርአብሩክ_ሰማው
ሙዚቃ ቅንብርና ሚክሲንግ ስማገኘው_ሳሙኤል
ማስተሪኒግ አበጋዝ_ሺዎታ
በቅርብ ቀን በ nahomrecordsinc ይለቀቃል
23/01/2026
🔥🆕ተለቀቀ OUT NOW 👇👇
መሽቶ ነጋ - MESHTO NEGA
Bezuayehu Demissie - መሽቶ ነጋ - MESHTO NEGA- ብዙአየሁ ደምሴ NEW ETHIOPIAN MUSIC 2024 ………… … Buzayehu, Bizuayehu, Buzuayehu #...
22/01/2026
ድምፃዊ
ነገ 10 ሰዓት ይለቀቃል🔥🔥
ቀደም ሲል በለቀቃቸው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎቹ ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈውና በ #ሳላይሽ የተሰኘ አልበሙን ለህዝብ ያደረሰው ድምፃዊ የተሰኘ አዲስ ቆንጆ ነጠላ ዜማ በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል👇👇
ሊንኩን በመጫን ትክክለኛውን የ ብዙአየሁ_ደምሴ የዩቲዩብ ቻናል Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇
https://youtube.com/?si=WykD7aVTlfaSFs5v
29/12/2025
ኤሌጋንስ አዲስ አመት ዋዜማ ኮንሰርት
📍በማሪዮት ሆቴል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa