Elias General Engineering
ምርጫዎ ምንድን ነው!!!
አነስተኛ ፣ መካከለኛ ወይስ ከፍተኛ አቅም ያለው ማሽን ነው?
እንደ አቅምዎ ልክ ጥራት ያላቸው ሁለገብ የሰብል መውቂያ ማሽን እናመርታለን
አቅምዎን ያማከለ
1.ባለ 9 የፈረስ ጉልበት ሞተር የተገጠመለት የመውቂያ ማሽን
2.ባለ14/16 የፈረስ ጉልበት የተገጠመለት የመውቂያ ማሽን
3.በትራክተር ጉልበት የሚሰራ ሁለገብ የሠብል መውቂያ ማሽን
አቅሞ በሚችለው አማራጭ የተለያየ የግብርና ማሽኖችን እያመረትን ደንበኞቻችንን እያረካን እንገኛለን እርሶ በፈለጉት አማራጭ እናመርታለን
ለበለጠ መረጃ 0913173234 ይደውሉልን ቃሊቲ መነሃሪያ ወርክ ሾፓችን ይጎብኙን
ደንበኞቻችን ስለስራችን ምን አሉ?
አርሲ አሰላ ሁለት ጓደኛማቾች ሁለት ማሽን አስረክበናል
ሁለገብ የሰብል መውቂያ ማሽን
* ጤፍ ፅድት አድርጎ የሚያወጣ
* የንፋስ ማጣሪያ የተገጠመለት
* በቀላሉ ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ የሚቻል
ለበለጠ መረጃ
አድራሻችን - አዲስ አበባ ቃሊቲ መነሃሪያ ጀርባ
ስልክ - 0913 173234 / 0929 440431
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Akaki Kality
Addis Ababa
WOREDA07