AYO Brand Collection/ABC
02/11/2022
#የእርዳታ ጥሪ😔
የምትመለከቱት ህፃን ስሙ ሳምሶን ይባላል።
ከተወለደ ጀምሮ የልብ ህመም ታማሚ ነው። በተጨማሪም የሳንባ ግፊት ችግር ስላለበት ለህይወቱ እጅግ አስጊ ስላደረገው በአስቸኳይ የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረግ እንዳለበት በሀኪሞች ስለተወሰነ ከሚያስፈልገው ጠቅላላ ወጪ 320,000 ብር ገደማ የተሰበሰበ ሲሆን ቀሪውን ገንዘብ እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሟልታችሁ ከፈጣሪ እርዳታ ጋር ይህን ታዳጊ ልቡን ትጠግኑለት ዘንድ በፍቅር እማፀናለሁ🙏
ይህ መልእክት በደረሰኝ ጊዜ ቀዶ ጥገናው መሰራት አለበት ከተባለው ጊዜ የቀረው ከሳምንት ያነሰ ቀን ስለሆነ የተለመደ ፈጣን ትብብራችሁ አይለየን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000247600551
በእናቱ ስም ጥሩነሽ ሃይለመስቀል ብላችሁ መላክ ትችላላችሁ።
ለቀና ትብብራችሁ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈላችሁ🙌🏽
01/05/2022
Made in Turkey shoe
Available on hand
Price 2000 ETB
18/11/2021
Available on hand
Made in Turkey
Size: 44, 46 and 50 available
Price: 4,700 ETB
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Gambia Street
Addis Ababa