Sahib Creative
22/01/2022
صلى الله عليه وسلم
28/11/2021
ስለ አንዳች ነገር አብዝቶ መፃፍ,ማውራት,መስማት እናም ባገኘነው ነገርና አጋጣሚ እሷን መግለፅ ያቺን ነገር አብዝቶ ከመውደድ የመነጨ ነው።
ምክንያቱም ልትይዛትው ወይም ልትጨብጣው ባትችል እንኳን ስለሷ እያሰብክና እያብሰለሰልክ በሀሳብና በተስፋ ውስጥ ትኖራታለህ.
ቀጠል አድርጎም ልዩ ተሰጥኦ ካለህ ለምሳሌ:-
መግጠም ከቻልክ ስለሷ ልትገጥም
ማዜም ከቻልክ ስለሷ ልታዜም
መሳል ከቻልክ እሷን ትስላለህ ወዘተ...
እናም እኔ ብእር ኖሮኝ ልገጥም ባልችልም
ማዜም ችዬ ባላንጎራጉርም
ከወረቀቴ አኑሬ ባልደባብሳትም
የሷን ጥሩ የሷን መልካም የሷን ድል
የሷን ስኬት የዜጎቿን ሰላም ስመኝ እኖራለው
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ!
https://t.me/ABdul_Kehar1
02/11/2021
08/10/2021
ረቢዕ
Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa