LLrp_FPCU
30/09/2025
https://www.facebook.com/100064325666044/posts/1249541890533321/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
26/08/2025
የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የምዕራፍ አንድ የቀሪ ሶስት ወራት እቅድ እንዲሁም ምዕራፍ ሁለት የ2018 እቅድ በዛሬው እለት በስትሪንግ ኮሚቴ አፀድቋል።
የመጀመሪያው ምዕራፍ አፈጻጸም እና 2018 እቅድና ቀጣይ ስራዎች አጋር አካላት በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት ተደርጎበታል።
ፕሮጀክቱ በተለያዩ ክልሎች ቆላማ አከባቢዎች የመጠጥ ውሃ፣ ትምህርት ቤቶች፣የእንስሳት ህክምና ማዕከላት ፣ የመንገድና ድልድይ ፣ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች ፣አነስተኛ የመስኖ ቦዮች፣የገበያ ማዕከላት እና ሌሎች መሰረተ ልማቶች የገነቡበት ነው።
ዶ/ር አብራሃም በላይ የመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚኒስትር የመጀመሪያው ምዕራፍ አፈጻጸምና ውጤታማነት ወደ ሁለተኛው ምዕራፍ እንዲሸጋገር አስችሎታል፤ የዜጎችን ህይወት በቀጥታ የሚለውጥና የሚያሻሽል በመሆኑ ፕሮጀክቱ በክልሎች ፣በአጋር ተቋማትና በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘ ነው ብለዋል።
አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚንስትር ፕሮጀክቱ በስራው ውጤታማነት በማህበረሰቡ ዘንድ መልካም ስም ማትረፉን ገልጸው በቀጣይ በመጠጥ ውሃ ላይ የሚሰራው ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ነው ያሉት።
የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርም ፕሮጀክቱ ሰው ተኮር በመሆኑ የሰብአዊ ድጋፍ ሉአላዊነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ መሆኑን ተናግረዋል።
20/08/2025
LLRP_FPCU:
Agreement Signed for the Construction of the “Project to Ensure Pastoralists’ Benefit”
August 20, 2025 – Oromia Region
The Oromia Irrigation and Pastoral Development Bureau (OIPDB) has signed construction agreements under the LLRP II program with contractors Tewodros Admasu G.C., Gindeberet G.C., and Asamnew Teshome G.C. for a project valued at Birr 552.2 million.
The contracts cover the construction of a 38.62 km road and two bridges in Gumbii Bordodde Woreda, West Hararghe Zone, aimed at improving pastoralist communities’ access to infrastructure and services.
Mr. Gurmessa Lalisa, LLRP II Manager, noted the project’s budget of Birr 552,200,892.96 and highlighted its importance in enhancing community benefits.
Engineer Girma Raggasa, Head of the OIPDB, emphasized that the bureau is committed to ensuring tangible benefits for pastoralists. He stressed that contractors must prioritize community ownership, timely completion, and quality of work so that the outcomes directly support pastoral livelihoods.
The contractors were called upon to work in cooperation and contribute to the successful delivery of the project, in line with ongoing national development efforts. LLRP Oromia.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole
Addis Ababa
251
30/09/2025