Success Mindset

Success Mindset

Share

09/02/2026

Soft skills vs hard skills

በትምህርት ቤት ውስጥ የምንማረው ትምህርት ከሞያ አንጻር hard skills ይሰጠናል፡፡ ይህንን የሞያ እውቀት ይዘን ውድ ስራ ስንሰማራ ግን ከሰዎች ጋር ያለን ግንኑነት ሚዛናዊ የመሆኑን ጉዳይ የሚወስነው ያለን የሰው-ለሰው ግንኙነት ብቃትና የራሳችን ስሜት አያያዝ ችሎታ ነው፡፡ ይህንን ብቃት Soft skills እንለዋለን፡፡

በወደፊት የሞያ ሕይወታችን 90 በመቶው ስኬት የሚመጣው ከ hard skills ሳይሆን ከ Soft skills ብቃታችን ነው፡፡
Eyob Mamo

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Adis Abeba
Addis Ababa