Addis-Finfine press

Addis-Finfine press

Share

06/05/2026

ሰበር መረጃ

እነ ደ/ፂዮን እንዲደበቁ ታዘዋል ‼️

ይህ ትዕዛዝ የተላለፈው ከወትሮም ፅምዶውን ሲቃወሙ የነበሩ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች የደ/ፂዮንን መመረጥ ተከትሎ ዳግም በትግራይና በህዝባቸው ላይ ያንዣበበውን አደጋ ለመቀልበስ በእሱና በዙሪያው ባሉ ሰወች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ በመነሳታቸው ነው ።

ይህንንም ተከትሎ የተወሰኑ ከፍተኛ አመራሮች መገ';ደላቸው አይቀሬ መሆኑን የሚወጡ መረጃወች እያመላከቱ ይገኛሉ ።

አሁን ላይም ታዲያ ደብረፅዮንን ጨምሮ ሁሉም የፅንፈኛው አመራሮች ለጊዜው እንዲደበቁ ትዕዛዝ የተላለፈ ሲሆን : በመቀሌ፣ አክሱም፣ አድዋ እና ሽረ እንደስላሴ ያለው ሁኔታ እጅግ ፍርሀት የተሞላበት መሆኑ ታውቋል ።

25/04/2026

የበታችነት ውጥንቅጥ እያሰቃቀየው ያለው ዘፋኝ ማን ነው?
አንዳንድ ሰዎች በሀገር ህልውና ቅፈላ መፈቀድ የለብትም ከሚሉት ነኝ እና የእናንተስ ሀሳብ አካፍሉን

05/04/2026
03/04/2026

ሰርከስ ድንቅነው

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


African Union
Addis Ababa