Real State Agent in Addis

Real State Agent in Addis

Share

Photos from Real State Agent in Addis's post 17/02/2024

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ሰበር ዜና

ታላቅ የዋጋ ቅናሽ

ከ 220,000 ብር ወደ 114,000 ብር
የህልቦተሙ ሳይት ዋጋ ለአጭር ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል

አያት ( ዞን 2 ፣ 3፣ 8) የሚገኙ የአያት አክሲዮን ማህበር ቤቶች መረጃ

የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት
- ባለ 2 መኝታ 👉 80፣ 85፣ 90 ፣ 95 እና
- ባለ 3 መኝታ👉 107፣ 110 ፣ 115 ፣ 120፣ 127 ፣ 138 እና 145

አብዛኞቹ 3 መኝታ ያላቸው የመኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፋል አላቸው።

ዋጋ:
ከ 102, 258 ብር እስከ 114,839 ብር / በካሬ እንደ ግንባታ ዓይነቱ (በከፊል /በሙሉ ግንባታ) እና ቤቱ እንደሚገኝበት የወለል መጠን የሚወሰን ሲሆን :

አከፋፈል

👉በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤትነትን እድል የፈጠረ ! ቀሪው እንደ ውለታው/ ስምምነቱ መሰረት የግንባታው ሂደት የደረሰበትን ደረጃ ተከትሎ የሚከፈል ይሆናል።

👉60% በ 7 ዙር 40% ቱን ቤትዎን ተረክበው እየኖሩበት ከ 15-30 ዓመታት በሚከፈል ብድር (በ9.5% ወለድ) የዱቤ አማራጭ ያመቻቸ ፣

👉ሙሉዉን ክፍያ በካሽ ለሚያጠናቅቁ የዋጋ ተመን ለውጥ ሳያገኛቸው በተዋዋሉበት የመጀመሪያ የዋጋ ስምምነት መሰረት እንዲከፍሉ ተመቻችቷል::

👉ከባንክ ጋር መገናኘት ሳያስፈልግ አክሲዮን ማህበሩ በራሱ የማበደር ፍቃድ ከብሔራዊ ባንክ ያገኘ በኢትዮጵያ ብቸኛው ሪል እስቴት ነው

የቅናሽ ፓኬጅ
100% ለሚከፍል የ 25% ቅናሽ
80% ለሚከፍል የ 20% ቅናሽ
60% ለሚከፋል የ 15% ቅናሽ
40% ለሚከፍል የ 10% ቅናሽ
25 % ለሚከፍል የ 6.5% ቅናሽ

በውጪ ምንዛሪ ለሚከፍሉ የ 5% ተጨማሪ ቅናሽ ያገኛሉ።

👉የ100% ካሽ አከፋፈል
15% ኮንትራት ሲፈረም
25% ሁለተኛ ክፍያ
20% ሰስተኛ ክፍያ
20% አራተኛ ክፍያ
10% አምስተኛ ክፍያ
5% ስድስተኛ ክፍያ
5% ሰባተኛ ክፍያ ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ

👉የ 60/40 የዱቤ አካፋፈል
15% ኮንትራት ሲፈረም
25% ሁለተኛ ክፍያ
5% ሶስተኛ ክፍያ
5% አራተኛ ክፍያ
5% አምስተኛ ክፍያ
5% ስድስተኛ ክፍያ
ይሆንና ቤትዎን ይረከባሉ።

ለበለጠ መረጃ እና ቤትዎን ለማስያዝ ስልክ👇
0930774443
ስለምደዉሉ እናመሰግናለን

አያት ዞሮ መግቢያዬ !

ነጻ አገልግሎት
ከየትኛውም ኮሚሽን ውጪ

17/09/2022

አያት ዞሮ መግባዬ

ዲስ አመት አዲስ ኢንቨስትመንት 'ከልዩ የአዲስ አመት ቅናሽ ፓኬጅ' ጋር

እስከ መስከረም 12 ብቻ

𝐥𝐮𝐱𝐮𝐫𝐲 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐞𝐧𝐭𝐬 & 𝐃𝐮𝐩𝐥𝐞𝐱- 𝐆+𝟏
➡️በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነቡ ያሉ በኢትዮጲያ እጅግ ዘመናዊ እና ትልቁ የሪልስቴት መንደር ውስጥ

ከመስከረም 12 በፊት ለሚገዙ ደንበኞች ቅንጡ አፓርታማዎች እና በአይነታቸው ለየት ያሉ ዱፕሌክስ ጂ+1 አፓርታማ ቤቶችን
አዳዲስ ሳይት እና ብሎኮችን ለሽያጭ አቅርበናል ከልዩ የአዲስ አመት ጥቅል ጋር

👉ባለ2 መኝታ=> ከ80-100 ካሬ
👉ባለ3 መኝታ3bedroom=>ከ100 -145 ካሬ
👉ባለ4 መኝታ=> 150 ካሬ
👉G+1 Apartment:145ካሬ

በአይነቱ እና በመጠኑ ተወዳዳሪ የሌለው በኢትዮጲያ ትልቁ ዘመናዊ የገበያ አዳራሽ - 𝐀𝐲𝐚𝐭 𝐆𝐫𝐚𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐥𝐥 ውስጥ ለፈለጉት አገልግሎት የሚውል የንግድ ሱቆችን ከነገበያው ከነሸማቹ በመረጡት የካሬ ስፋት ፈጥነው የግል ያድርጉ :
👉ከ24ካሬ- እስከ 500ካሬ
👉ከምድር(ground) እስከ 4ኛ ፎቅ (4th floor)
እንዲሁም በተለየ መልክ አግልግሎት መስጠት ለሚፈልጉ የንግድ ባለቤቶች እጅግ ሰፋፊ እና ምቹ ቦታዎችም አዘጋጅተናል

[እስከ መስከረም12] በቅመ ክፍያ 8% ብቻ
👉 ( 𝐃𝐨𝐰𝐧 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐨𝐧𝐥𝐲 𝟖%)

💵ቅድመ ክፍያ ለባለ2 መኝታ ቤቶች :-
500,636 ብር
💵ቅድመ ክፍያ ለባለ3 መኝታ አፓርታማ
655,776 ብር
💵ቅድመ ክፍያ ለንግድ ሱቆች
223,296 ብር ጀምሮ
💵ቅድመ ክፍያ ለአክስዮን (25%)
17,625 ብር ጀምሮ

Big Holiday Discount's:-
👉 አጭር ጊዜ በቀራቸዉ አስገራሚ ቅናሾቻችን ዛሬውኑ ይጠቀሙ
እንደ አከፋፈልዎ ለመኖርያ አፓርታማ እስከ 36% የሚደርስ ቅናሽ
𝐔𝐧𝐭𝐢𝐥 𝟑𝟔% 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐏𝐚𝐜𝐤𝐚𝐠𝐞
100% ለሚከፍል ......31% ቅናሽ
90% ለሚከፍል ........28% ቅናሽ
75% ለሚከፍል ........23%
60% ለሚከፍል ........19%
35% ለሚከፍል ........11%
በዶላር ለሚከፍሉ ....... ተጨማሪ 5% ቅናሽ
ለንግድ ሱቆች እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ
Until 25% Discount for Shop Buyers

(𝟔𝟎/𝟒𝟎 Sepcial 𝐋𝐨𝐧𝐠-𝐭𝐞𝐫𝐦 𝐟𝐥𝐞𝐱𝐢𝐛𝐥𝐞 𝐩𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 )
ብዙዎችን የቤት ባለቤት ያደረገው የአያት ልዩ የ60/40 የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል ተመቻችቶዋል
ያለምንም ተጨማሪ ኮላተራል ማስያዣ ፣ ከባንክ ጋር ስይያያዝቦት በድርጀቱ የሚሰጥ የረዥም ጊዜ እስከ 30አመት የ60/40 የዱቤ አገልግሎት ተጠቅመው ቤቶን በቀላሉ እየኖሩበት ይግዙ

👉ታዲያ ይህ የበዓል ፓኬጅ እስከ መስከረም 12 ብቻ የሚቆይ እድል ነው እና አይዘናጉ ዛሬውኑ የአያት ቤተሰብ ይሁኑ

👉 በውጭ የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጲያውያን እና ኤርትራውያን ካሉበት ሆነው አልያም አገር ቤት ባሉ ተወካይ በቀላሉ መግዛት ይችላሉ


📱0919067440

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa