Clean up Addis
24/02/2020
መልካም ዜና?
Goodnews?
የካቲት 16፣ 2012 - የትኛውንም ዓይነት ፕላስቲክ ከረጢቶችን ማምረት፣ ከውጪ አገር ማስገባት፣ ማከፋፈል እና ይዞ መገኘትም ጭምር በህግ ሊከለከል ነው የካቲት 16፣ 2012 ውፍረታቸው 0.03 ሚሊ ሜትር እና ከዛ በታች የሆኑ ፌስታሎችን ማምረት በህግ ተከልክሎ እንደነበር ይታወቃል፡፡ አሁን ግን የትኛውንም ዓይነት ፕላስቲክ ከረጢቶችን ማምረት፣ .....
18/01/2020
ማህበራችንን በይፋ ለማስጀመር ቢያንስ 20 ተጨማሪ አባላት ያስፈልጉናል። አባል ለመሆን ፍላጎት ካለዎት ትክክለኛ ስምዎን ከግል ስልክ ቁጥርዎ ጋር ፈጥነው በገፁ የመልዕክት መላኪያ በመላክ ይመዝገቡ።
መረጃዎን በአስተያየት መስጫ ቦታ ('comments') ላይ እንዳያስቀምጡ እንመክረዎታለን።
ስለፕላጊንግ አጠር ያለ ግንዛቤ ካስፈለገዎ ይህን ማስፈንጠሪያ (link) ይከተሉ።
በፅሁፍ:- https://www.facebook.com/108895213913530/posts/125005685635816/?app=fbl
በቪዲዮ:- https://www.facebook.com/108895213913530/posts/139773020825749/?app=fbl
እናመሰግናለን!
-----------------------
We are seeking at least 20 additional members to launch our association officially. If you are interested to be a member, inbox us your real full name along with your private phone number sooner.
We recommend you not to put your info on the commenting field.
If you want to get a quick insight about plogging follow the link
TEXT: https://www.facebook.com/108895213913530/posts/125005685635816/?app=fbl
VIDEO: https://www.facebook.com/108895213913530/posts/139773020825749/?app=fbl
Thanks!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa