Apartments in Addis Ababa

Apartments in Addis Ababa

Share

Photos from Apartments in Addis Ababa's post 08/09/2022

ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ የቤት የቅድመ ክፍያ የቅናሽ ዋጋ !!!!!

➡️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ በሚገኘዉ እጅግ ግዙፍ በሆነዉ የመኖርያ መንደርና የንግድ ቤት ሱቆችን ባካተተዉ እንዲሁም 135,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሳይታችን ላይ ቤቶን እየኖሩበት ዘና ብለዉ ከ10 አመት እስከ 30 አመት ድረስ የሚከፍሉት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ ??

➡️ ፍላጎት ካሎት ለ አንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዪ ቅናሽ የተደረገበት ከቤቱ ዋጋ ላይ 15 % ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት መሆን እንዲችሉ ምዝገባ ጀምረናል ::

➡️ 15% ሲከፍሉ ብሎክ ይመርጣሉ ማለት (ከተገነቡት ህንፃዎች ዉስጥ የሚፈልጉትን ይመርጣሉ) ፣ መግባት የሚፈልጉበትን የፎቁን ደረጃ ይመርጣሉ ፣ የሚፈልጉትን የቤት አቅጣጫ ይመርጣሉ (ቤቱ በፀሀይ መዉወጫ ወይም ፀሀይ መግቢያ እንዲሆን)፣ የቤቱን እይታ (view ይመርጣሉ)የቤት ቁጥርም ይወስዳሉ በመጨረሻም ህጋዊ ዉልም ይዋዋላሉ። በመሆኑም ቤቶ ተገንብቶ ሲያልቅ በቀጥታ የመረጡት የቤት አይነት ዉስጥ በወሰዱት የቤት ቁጥር ዉስጥ መግባት ብቻ ይሆናል ማለት ነዉ።

📌 በ 15 % ቅድመክፍያ ብቻ

➡️ ባለ ሶስት መኝታ ቤት = 1, 232 ,829 ብር

➡️ G + 1 በአፖርታማ (TOWN HOUSES OR DUPLEX) = 1,787,602. ብር ብቻ

➡️ ሁሉም ቤቶች ከመኝታ ቤቶቹ ቁጥር በተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያላቸዉ እና ተጨማሪ ሁለት የተሟላ መፀዳጃ ቤት እንዲሁም የምንናፈስበት በረንዳ (BALCONY) ያላቸዉ ናቸዉ ::

➡️ህንፃዎቻችን በአሁን ሰአት ተገንብተዉ ዘጠነኛ ፎቅ ደርሰዋል በመሆኑም ከ ሁለት አመት ባነስ ጊዜ ዉስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል

➡️ በዚ ቅናሽ ዋጋ ቤት መግዛት ከፈለጉ አጭር ቀናት ብቻ ነዉ ያሎት ስለዚህ ፈጥነዉ ............

➡️ 0920560523

ላይ ይደዉሉና ፈጥነዉ ይመዝገቡ ::

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa