Gift Property Management - GPM

Gift Property Management - GPM

Share

01/03/2023

እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሰን፡፡ GPM ~ Beyond Care.

13/02/2023

"Property Maturing" ምንድን ነው? "Property Maturing" ወይም ደግሞ የህንጻ የመጨረሻ የማስዋብ ስራ በዉስጡ የህንጻ ማጠናቀቂያ ስራዎችን ("Finishing") እና የቤት እቃዎችን ማቅረብ እና መግጠምን ("Furnishing") ይይዛል። የህንጻ ማጠናቀቂያ ስራ("Finishing") ከመደበኞቹ የሴራሚክ፣ የጂፕሰም፣ የቀለም፣ የእንጨት፣ የአልሙኒየም እና የብረት ስራዎች ጀምሮ እስከ የቤት ዉስጥ ዲዛይን("interior design") ድረስ የሚያጠቃልል ስራ ነው። የቤት እቃዎችን ማቅረብ እና መግጠም ("Furnishing") ደግሞ ነጠላ ወይም ሙሉ የፈርኒቸር እቃዎችን አቅርቦት እና ማንኛውም አይነት የቤት ዉስጥ መገልገያዎችን መግጠምን ("utility installation") ይይዛል።

19/01/2023

መልካም የጥምቀት በዓል።🇪🇹 ✝️

06/01/2023

Merry Christmas🎄🎄

06/01/2023

Merry Christmas 🎄🎄

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Behar Building, Bole Road Addis Ababa
Addis Ababa