MMP Relators
26/03/2026
📍 መሀል ከተማ እንግሊዝ ኤምባሲ አጠገብ
📢 በካሬ 88,000 ብር | ለ 10 ቤት የተለየ ቅናሽ !
▫️ 50% ባንክ የተመቻቸለት
▫️10% ቅድመ ክፍያ
🎯 Amenities (የህንፃው አገልግሎቶች)
✔ በቂ ፓርኪንግ
✔ 5 አሳንሰር
✔ ጀነሬተር
✔ EV ቻርጀር
✔ ጂም
✔ ማሳጅ/ሳውና/ስቲም
✔ ደህንነት ካሜራ
✔ የአደጋ መውጫ
✔ የከርሰ ምድር ውሃ
ይደውሉ እና ቦታ ያስይዙ
📞 09-30-77-88-78
12/03/2026
ሰመር ሪል እስቴት!
"ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ምርጫ! በመዲናችን አዲስ አበባ የቅንጦት ስፍራዎች ላይ የህልም ቤትዎን ከ ሰመር ሪል እስቴት እውን ያድርጉ!"
ሰመር ሪል እስቴት እጅግ ውድ እና ተመራጭ በሆኑ ስፍራዎች ላይ ያማረ እና ዘመናዊ ቤቶችን ይዞልዎት ቀርቧል። በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን በሚገኘው ቶፕ ቪው (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) ማህበረሰብን ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ ።
🌟 በማስታወቂያ ዋጋ: በካሬ ከ88,000 የኢትዮጵያ ብር ጀምሮ!
💰 በ 10% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ! (የቤት ባለቤት ይሁኑ!)
🎄 እስከ 35% የገና በዓል ቅናሽ ጋር
🏦 እስከ 50% የባንክ ብድር ተጠቃሚ የመሆን እድል!
📍 የቅንጦት እና ምቹ የመኖሪያ ስፍራ:
• ቶፕ ቪው: በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን፣ በሚያምር የከተማ እይታ (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ)
✨ ወርልድ ክላሲካል ዔሚኒቲ" ያሟሉ፣ ለየት ያለ የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፉ ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይኖች። ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ በካሬ እና የወለል አማራጮች አሉን!
ይህ አስደናቂ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁን ይደውሉና የራስዎን ቤት ይመዝገቡ!
📲 ይደውሉ: 0930778878
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000