Hug Beauty Academy
የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች አስደሳች ዜና
🎁✨ ሀግ የውበት ማሰልጠኛ የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለወሰዳችሁ ተማሪዎች በስልጠናዎቻችን ላይ ከ 10 እስከ 15% ቅናሽ በማድረግ
📌የሜካፕ(Makeup)
📌የጥፍር ስራ (Nail Art)
📌የአይላሽ (Eyelash Extension)
📌የሂና (Hina)
📌የዋክሲንግ (Waxing) ስልጠናዎችን ወደ እኛ በመምጣት እንዲወስዱ ይጋብዝዎታል።
⏳ ስለዚህም ይህ ትልቅ ዕድል እንዳያመልጥዎ በ ስልክ ቁጥራችን
📞0967 55 55 50
📞0947 45 74 85
አድራሻ፡ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዛም ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
ሀግ የውበት ማሰልጠኛ
Hug Beauty Academy Hug Beauty Academy is a beauty training academy that provides training in Make-up, Nail Art, Eyelash Extension, and Waxing. We have teachers that have years of experience in the field.
ሀግ የውበት አካዳሚ
Hug Beauty Academy
በትምህርት ስልጠና ተቋም የዕውቅና ፍቃድ ያለው።
ልዩ የክረምት ስልጠና
በአጭር ጊዜ ምርጥ ባለሙያ መሆን ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ሙሉ ለሙሉ የተግባር ስልጠና
📌የሜካፕ(Makeup)
📌የጥፍር ስራ (Nail Art)
📌የአይላሽ (Eyelash Extension)
📌የዋክሲንግ (Waxing) ስልጠናዎችን በሙያው የረጅም ልምድ ባላቸው መምህራኖች ይውሰዱ።
🎁✨ለተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አድርገናል።
አድራሻችን፡ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዛም ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
📞0967 55 55 50
📞0947 45 74 85
ሀግ የውበት ማሰልጠኛ
Hug Beauty Academy Hug Beauty Academy is a beauty training academy that provides training in Make-up, Nail Art, Eyelash Extension, and Waxing. We have teachers that have years of experience in the field.
19/06/2023
ልዩ የክረምት ስልጠና
ሀግ የውበት አካዳሚ
Hug Beauty Academy
በአጭር ጊዜ ምርጥ ባለሙያ መሆን ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ሙሉ ለሙሉ የተግባር ስልጠና
የ4ተኛውን ዙር ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ የ5ተኛውን ዙር ስልጠና ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል። ስለዚህም በሀገራችን ተፈላጊ ከሆኑ የሙያ ዘርፎች ውስጥ
📌የሜካፕ(Makeup)
📌የጥፍር ስራ (Nail Art)
📌የአይላሽ (Eyelash Extension
📌የዋክሲንግ (Waxing) ስልጠናዎችን በሙያው የረጅም ልምድ ባላቸው መምህራኖች ይውሰዱ።
ስልጠናውን አጠናቀው ወደ ስራ መግባት ለምትፈልጉ ድርጅታችን
📍የማማከር አገልግሎት እና
📍ለስራው የሚያሰፈልጋችሁን ማንኛውንም ቁሳቁሶች ያቀርብላችኋል።
🎁✨ ለክረምት በግሩፕ(ከአንድ በላይ) ሆነው ለሚመጡ ተማሪዎች ሁሉም ስልጠናዎች ላይ እስከ 10% ቅናሽ አድርገናል። እንዲሁም በስልጠናው ሂደት ጠንካራ እና ጎበዝ ሆነው ላጠናቀቁ የተለያዩ የስራ እድሎችን እናመቻቻለን። ✨🎁
አድራሻችን፡ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ዛም ሞል 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408
📞0967 55 55 50
📞0947 45 74 85
ሀግ የውበት ማሰልጠኛ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Lebu
Addis Ababa
0006
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 19:00 |
| Tuesday | 09:00 - 19:00 |
| Wednesday | 09:00 - 19:00 |
| Thursday | 09:00 - 19:00 |
| Friday | 09:00 - 19:00 |
| Saturday | 09:00 - 19:00 |
| Sunday | 09:00 - 18:00 |