Filega Homes Ethiopia

Filega Homes Ethiopia

Share

13/11/2021

ህዳር 3/2014/ኢዜአ

የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።

የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ታምራት በመዲናዋ ዕጣ ወጥቶባቸው ለዕድለኞች ያልተላለፉ 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለዕድለኞች ለማስረከብ እየተከናወነ ስላለው ተግባር ለኢዜአ ገልጸዋል።

የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን በተያዘው ዕቅድ መሠረት አጠናቆ ለማስረከብ የስራ ተቋራጮች 24 ሰአት እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።

በአዲስ አበባ ከ 650 ሺህ በላይ ሰው ተመዝግቦ የቤት ባለቤት ለመሆን ገንዘብ እየቆጠበ መሆኑን የኮርፖሬሽኑ መረጃ ያመለክታል።

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Medianalem
Addis Ababa
8080