Prophetess Selam Mesele
23/05/2026
ባበቃዉ ነገራችሁ እየሱስ ጣልቃ ይገባል።ነገ እሁድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
🕦 ከ3:30 ጀምሮ ✈️✈️🏃♂️🏃♀️
#የፈዉስና የታምራት ቀን
ለበለጠ፡መረጃ 0926478703፡0970511210
🔥🔥ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!🔥🔥አድራሻ አያት ሞል 3ኛ ፎቅ
20/05/2026
ባበቃዉ ነገራችሁ እየሱስ ጣልቃ ይገባል።
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም
🕦 ከ11:00 ጀምሮ ✈️✈️🏃♂️🏃♀️
#የፈዉስና የታምራት ቀን
ለበለጠ፡መረጃ 0926478703፡0970511210
🔥🔥ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!🔥🔥አድራሻ አያት ሞል 3ኛ ፎቅ
19/05/2026
ይህን ቀን አልፈዋለዉ ያላቹ: እናንተ ስታልፉ ጠላቶቻችሁ አብረዉ አያልፉም:ከነሱ እጅ አስጥሎ ያሻግራችዋል:ፈርኦን እግዚሐብሔር ሲመጣ እደ ተበረከከ ቤታችሁን ሰላማችሁን:ያወኩ ሁሉ ኢየሱስ አሁን ስለመጣ ይበረከካሉ:ተስፍ አትቁረጡ ፈርኦን አለቅም ያለዉ ለሙሴ እጂ ለኢየሱስ አይደለም: በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
ያስጥላችዋል:እያዩአችሁ አልፋችሁ ትሄዳላችሁ:
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Address
Addis Ababa