YMG Real Estate Consultancy

YMG Real Estate Consultancy

Share

22/02/2024

በፈጣን ግንባት ላይ ያለው በመዲናችን አዲስ አበባ በጃክሮስ 3000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፉት ሰፊ እና ዘመናዊ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤት አፓርታማዎች የራስ ያድርጉ።

ትልቅ ሳሎን ፣ የተሟላ ኩሽና ፣ ዋና መኝታ ቤት ከባኞ ቤት ጋር ፣ ሁለት ተጨማሪ መኝታ ቤቶች እና በረንዳዎች ያሉት ደህንነቱ በተጠበቀ፣ ምቹ እና መሀል ከተማ የሚገኝ ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በ20 ደቂቃ ርቀት። በዚህ ድንቅ ቤትዎ ውስጥ ለመኖር ይህንን እድል ይጠቀሙ።

በ 0912399308 ያግኙን

አድራሻችን፡ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ገራጅ ፊትለፊት ሕብረት ባንክ ያለበት አባተ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

20/02/2024

ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በ 20 ደቂቃ ርቀት ላይ በሚገኘው ወደ ሳሊተ ምህረት መሄጃ ጃክሮስ ላይ የሚገነባው የሮያል ሪል ስቴት አፓርታማ ከከተማዋ እምብርት በቅርበት ለእርስዎ የቀረበ ድንቅ ስጦታ ነው። ከመንገድ ጫጫታ እና ረብሻ ጥቂት ገለል ብለው ማራኪ እይታን የሚያጣጥሙባቸው ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ አፓርታማዎችን ይዘነላችሁ ቀርበናል።

The Royal Real Estate Jacros apartment complex is located near Jacros on the road to Salete Mihret and 20 minutes from Bole International Airport, is regarded as the connecting point to downtown. Our brand new apartment building offers a respite from city pollution while providing a spectacular view and the latest conveniences with three and two bedrooms.
0912369308

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
0000