Goodwill Business Group Plc.
06/03/2024
ሙሉ ለሙሉ ያለቁ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች በ ቦሌ ቡልቡላ
#አፓርትመንት #ቤቶች #ሪልስቴት
30/11/2023
ቦሌ ቡልቡላ እና መስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገኙ ዘመናዊ አፓርትመንቶች
ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ
- SB+G+10 ህንፃ
-ካርታ ያለቀለት
- ሊፍት ያለው
-የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
-አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት
- ሲሲቲቪ ካሜራ የሚገጠምለት
-ሴንትራል ቲቪ ኬብል ኔትዎርክ የሚገጠምለት
-ጋርቤጅ ሹት ያለው
-የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር ያለው
- በ 3 ወራት ብቻ በእጅዎ የሚያስገቡት
የመኖሪያ ቤቶቹ አይነት
- ባለ 3 መኝታ እና ፔንት ሃውስ
እንዲሁም 2 ቤቶች ብቻ የቀሩ በ መስቀል ፍላወር!
- ለመኖሪያ ምቹ በሆነው መስቀል ፍላወር አደባባይ ገባ ብሎ ፣ ቶሞካ ኮፊ ጀርባ
-ለመኖሪያ ቢሉ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ቦታ
-B+G+11 ህንፃ፣ ግንባታው የፊኒሽንግ ስራ ላይ የደረሰ
- በወለል 2 ቤቶች ብቻ
- የመጨረሻው ወለል ላይ ውብና ነፋሻማ ቴራስ (ሰገነት) ያለው
- በ 6 ወር ጊዜ ብቻ በእጅዎ የሚያስገቡት
የመኖሪያ ቤቶቹ አይነት
- ባለ 3 መኝታ
ዋጋችን
- fully finished/በሙሉ ግንባታ ጥንቅቅ ተደርጐ አልቆ የሚረከቡት
-ቅደመ ክፍያ 50%
እንዲሁም ተጨማሪ ሳይቶች አሉን ይደውሉልን
0951370720
0955330118
0911317038
ወይንም
ካዛንቺስ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ፊት ለፊት መላ ሕንፃ 1 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ላይ እንገኛለን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the practice
Telephone
Address
Kazanchis, Mela Building 1st Floor, Office No/108
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:45 |
| Tuesday | 08:00 - 17:30 |
| Wednesday | 08:00 - 17:30 |
| Thursday | 08:00 - 17:30 |
| Friday | 08:00 - 17:30 |
| Saturday | 08:00 - 17:30 |
| Sunday | 08:00 - 00:00 |