Halod
30/08/2021
Halod sanitizer and detergent factory
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው ‼️
⚡️ኢንስቲቲዩቱ ‘‘በየዕለቱ የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እያስተላለፍን ብንገኝም በህብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት እና የወረርሽኙ ስርጭት መጨመር ምክንያት ወረርሽኙ እየጨመረ ይገኛል’’ ብሏል፡፡
⚡️በዚህም በቫይረሱ የሚያዙ፣ ህይወታቸውን የሚያጡ እና ወደ ፅኑ ህሙማን ህክምና ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ መጨመሩን ከኢንስቲቲዩቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
⚡️እንደአብነትም በትናንትናው ዕለት ለ7 ሺህ 686 የላቦራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን÷ 985 ግለሰቦች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
⚡️ይህ ማለት ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 13ቱ (13 በመቶዎቹ) የኮቪድ-19 ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።
Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Hayahulet Infront Of Worku Bulding
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 05:00 |
| Tuesday | 07:00 - 17:00 |
| Wednesday | 07:00 - 17:00 |
| Thursday | 07:00 - 17:00 |
| Friday | 07:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 12:30 |