HOMES IN ADDIS ABABA

HOMES IN ADDIS ABABA

Share

11/12/2023

call to more info
0983003770
0912656397

17/09/2023

ሰላም እንኳን የወደፊት ቤታችሁ በደህና መጣችሁ
አያት ዞሮ መግቢያዬ ጥሩ በሆነ የአከፋፈል መንገድ : የቤት ባለቤት የሚሆኑበት መንገድ አመቻችቷል ::
አዲስ አበባ ውስጥ በ ሪል እስቴት ከተረከቡ ቤቶች ከግማሽ በላይ በአያት ሪል እስቴት የተረከቡ ቤቶች ናቸው
አሁን ላይ የተለያዩ ሳይቶች ላይ አፓርትመንት ቤቶችና ሡቆችን ገንብተን እየሸጥን እንገኛለን፡፡

አያትን ምርጫዎ የሚያደርጉበት ዋነኛ ምክንያቶች:
- አያት አክሲዮን ማህበር ብዙዎችን የቤት ባለቤት ያደረገ፣ ፈር ቀዳጅ እና አንጋፋ መሆኑ
- የቤት ፈላጊ ደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት ዕለት ከ እለት የሚተጋ ሪል እስቴት መሆኑ
- የፈኒሺንግ ማቴሪያሎች በእህት ኩባንያዎች ስለሚቀርቡ በጥራት የማንደራደር መሆኑ
- የአከፋፈል አማራጭ መኖሩ ፣ለመኖሪያ አመቺና መሀል ከተማ ላይ መገንባታችን
- ለምህንድስና ስራ ተገቢውን ትኩረት የምንሰጥ መሆናችንን ነው።
-የመጀመሪያውና ትልቁ ሳይታችን ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ጀርባ ወይም ወሰን ግሮሰሪ ከመድረሶ በፊት 200 ሜትር ወደ ሚካኤል አስፓልት መታጠፊያ ጋር 135 ሺ ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር እየገነባን እንገኛለን፡፡ በዚህ ሳይት ላይ የሚገኙት የመኖርያ እና የሞል ፕሮጀክቶች ለመኖርያ ተመራጭ ለትራንስፖርት አመቺ እና ለመሃበራዊ አገልግሎቶችን በቅርበት የሚያገኙበት ምቾት ያለው የመኖርያ መንደር ነው፡፡

የቤቶቻችን አይነት -
- የመኖሪያ አፓርታማ (flat Apartment)
- ከስር የገበያ ቦታዎች ያሉት የመኖሪያ አፓርታማ (mixed Apartment)
- ቅንጡ አፓርታማ ባለ G+1 ቪላ አፓርታማ (G+1 Duplex)
ግንባታ የሚካሔድባቸው አካባቢዎች: -
1. ከሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ በዋና መ/ቤቱ ግቢ ውስጥ ወይንም ደግሞ ወደ ሚካኤል ቤ/ክ ከሚወስደው የወሰን ትራፊክ መብራት በፊት ያለው ግቢ
ይህ ሳይት ምቹ የሚያያርገው ነገር የመንገድ አማራጮች
• የባቡር መንገድ
• የላም በረት መንገድ
• የሲምሲ ድልድይ ወይም ወደ ፊጋ የሚወስደው መንገድ
• ወደ ፊጋ የሚወስደው መንገድ
• የክፍለ ሀገር መውጫ መንገዶች
አካበቢ ላይ የሚገኙ ቤተ እምነቶች
• ሲ ም ሲ ሚካኤል
• የፕሮቲስታንት ቸርች
• አል ኢምራን መስጊድ
የልጆች ትምህርት ቤት
• ሳፋሪ አካዳሚ
• እስኩል ኦፍ ቱሞሮ
• ጊብሰን
• የመንግሰት
የመዝናኛ ቦታዎች
• ጋስት ኢንተርቴመንት
• ኮንቨንሽናል ሴንተር
• ሴንቸሪ ሞል
ኮሌጆች
• ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ
• ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ
• የተለያዩ የግል ዩኒቨርስቲዎች

2. ከአያት ባቡር ጣቢያው ፊት ለፊት Hill bottom Restaurant አካባቢ
3. ከአያት አደባባይ ወደ ዞን 3, 500 ሜትር እንደተጓዙ (አያት ዞን 3 ሳይት)
4. ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ላይ ሎሚያድ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት (ሊና ወይም ዞን 8 ሳይት) ናቸው ።
5.በቅርቡ የምንለቀው ያለቀ ሳይት ካሳንቺስ ኢንተርኮንቲኔታል ሆቴል እና ከኢ.ሲ.ኤ አጠገብ እና ኢሊሌ ሆቴል ጎን ላይ ቤትዎን ያድርጉ
በአፓርትመንቶቹ የሚያገኙት አገልግሎቶች
• 2 B + G+0 መኪና ማቆሚያ ሲኖረዉ እያንዳንዱ የቤት ገዢ ከክፍያ ነፃ የመኪና ማቆሚያ በግሉ ያገኛል። በተጨማሪም በየብሎኩ የጋራ መገልገያ የእንግዳ መኪና ማቆሚያ ያለው።
• ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (garbage chute)
• በቂ የሆነ የራሱ የመብርት መስመር ከበቂ ትራንስፎርመር ጋር ያለው
• አውቶማቲክ ጀነሬተር
• ሁለት ዘመናዊ አሳንሰር /ሊፍት እና የመጠባበቂያ ጀነሬተር ያሟላ

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
1986

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00