Ethio Daily News

Ethio Daily News

Share

27/09/2025

*ማለቃቀስ ተጀምሯል*
የሁለት ቀን ጭፈራ አልቆ ተገባዶ አሁን ወደ ለቅሶ ተሸጋግሯል
እናንተ ሞቅ ያለ ቦታ ሆናችሁ ግፋ በለው እያላችሁ የዋሁን የድሃ ልጅ ታስጨረሳላችሁ
ነገ የአማራ ህዝብ ይጠይቃችኋል፡፡
ማውራት እና ተግባር የተለያዩ ናቸው

ስትገድል ፋኖ
ስትሞት የአማራ ህዝብ የሚባል ነገር የለም
* #ስትግድልም #ስትዘርፍም እና #ስታግትም ፋኖ ነህ*
*ስትሞትም ፋኖ ነህ አራት ነጥብ፡፡*

#እየተገረፍክ ነው አሁን ቻለው

26/09/2025

💫*መሪ ሲኖርህ እንዲህ ነው!* 💪ሩቅ አሳቢ፣ ደፋር፣ ለሀገሩ ክብርና ጥቅም የሚደራደር! የዛሬው ዜና የዚህ ሁሉ ህያው ምስክር ነው። ቃላት ብቻ ሳይሆን ተግባር ይናገራል።የኢትዮጵያ ህዳሴ በእውነትም ሁለገብ ነው። በሰማይ ሳተላይት፣ በምድር ግድብ፣ ከመሬት በታች ደግሞ የኒውክሌር ኃይል! ጉዟችን ወደ ከፍታ ብቻ ነው! ጠላቶቻችን በምቀኝነት እሳት ይቃጠሉ!😎

26/09/2025

🇪🇹✨💪🏼*በድል የታጀበ የዲፕሎማሲ ጉዞ‼️*

💫"ከአለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን ከቤላሩስ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር በሁለትዮሽና አለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል::በተጨማሪም የግብርና ሜካናይዜሽንን ጨምሮ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ በጋራ የምንሰራበት ሁኔታን ተመልክተናል"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bole Road
Addis Ababa