Ethio today

Ethio today

Share

20/07/2025

“ የአዳም ቁጥር"

የምሕረት መስፍን (ምሩ) "የአዳም ቁጥር" መጽሐፍ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት!

በቲክቶክ ባላት ተወዳጅነት የምትታወቀው እህታችን ምሕረት መስፍን (ምሩ) የመጀመሪያ ሥራዋን ይዛ መጥታለች! "የአዳም ቁጥር" የተሰኘው መጽሐፏ ነገ ሰኞ ሐምሌ 14 ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) በዓለም ሲኒማ ይመረቃል።

መግቢያ በነፃ ነው! ምሕረት "ኑ መርቁኝ" ብላ ጥሪዋን አስተላልፋለች።

ሁላችንም ተገኝተን ለዚህች ጎበዝ ልጅ ድጋፋችንን እና ፍቅራችንን እናሳይ!

በርቺ ምሩ!

👏👏👏

🙏🙏🙏

Photos from Ethio today's post 10/07/2025

ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ የተከለከሉት አቶ ልደቱ አያሌው ሆቴላቸው በባንክ ሊወረስ እንደሆነ ታውቋል።

አቶ ልደቱ በሀገር ውስጥ ያላቸው የባንክ አካውንትና ንብረት በመንግስት በመታገዱ ብሎም ወደ ሀገር ቤት ገብተው እንዲኖሩና እንዲሰሩ በአገዛዙ ስላልተፈቀደላቸው አሁን ንብረቶቻቸውን ወደ መውረስ አማራጨሰ ሆኖ ቀርቧል።

ባለፉት አራት አመታት በጦርነት ቀጠና ውስጥ ላሊበላ የሚገኘው የአቶ ልደቱ አያሌው ሆቴል ስራ በጦርነቱ ምክንያት ስራ ያቆመና ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ቢሆንም የባንክ ብድር ስላልመለሱ ሊወረስ መሆኑን ባንኩ በማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ፅፏል።

በውጭ ሀገር የሚገኙ የመንግስት ተቃዋሚዎችን ንብረት ለመውረስ የሚያስችለውን አዋጅ ብልፅግና ማውጣቱ ይታወሳል።

Bekal Alamirew

የኣብይ ኣሕመድ ኣገዛዝ ከተቃወምከው ሊያደርግህ የሚችል ይህ ነው። ከታዘዝክለት ደሞ የስልጣን ስጦታ ይሰጥሃል።የአቶ ልደቱን ሆቴል ቤት ጨረታ ያወጣውን ውርጋጥ አገዛዝ "እንደ መንግሥት" ቆጥሮ ሆቴል ቤቱን ለመግዛት የሚሞክር ባለሃብት የሆነ ሰዓት ላይ ቤቱ ሲቃጠል እያዬ "ገና ዛሬ በራልኝ" ለማለት የተዘጋጀ ወፈፌ መሆን አለበት። 😂

Photos from Ethio today's post 10/07/2025

ጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን አረፈ

I በዋሽንግተን ግዛት፣ ሲያትል ከተማ መቀመጫውን ያደረገው ጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን አረፈ። በትግራይ ውቅሮ ከተማ በ1963 ዓ.ም የተወለደው ጋዚጠኛው ሐምሌ 2 ቀን 2017 ጠዋት ነው ያረፈው።

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን የዶክትሬት ዲግሪ ያገኘው ታደሰ ሚዛን በኋላም በዩናይትድ ስቴትስ የሦስተኛ ዲግሪ አግኝቷል።

በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከጋዜጠኝነት እስከ የዜናና ወቅታዊ ጉዳዮች ዳይሬክተርነት ያገለገለው ታደሰ "የሚዲያ ዳሰሳ" በሚለው ፕሮግራሙም ይታወቅ ነበር።

የታደሰ ሚዛን የቀብር ሥነ-ስርዓት በሲያትል፣ ዋሽንግተን እንደሚፈጸም ተገልጿል።

ነፍስ ይማር!
via ክብሮም ሙሉጌታ

09/07/2025

😍😘💥
☝🏽
The Evolution of : A Legacy of Engineering Excellence
Introduction
Bayerische Motoren Werke AG, commonly known as BMW, is a renowned German automobile and motorcycle manufacturer celebrated for its performance-oriented vehicles and cutting-edge technology. Founded in 1916, BMW has become synonymous with luxury, innovation, and driving pleasure. This article explores the history, evolution, and impact of BMW on the automotive landscape.
History and Foundation
BMW was established in Munich, Germany, originally as a manufacturer of aircraft engines during World War I. The company's first product was the BMW IIIa aircraft engine, which gained acclaim for its performance and reliability. However, the end of the war in 1918 led to a ban on aircraft engine production in Germany, prompting BMW to diversify its offerings.— bersama Tasty Besty Food 1M.
In 1923, BMW shifted its focus to motorcycles, launching the R32, which featured a revolutionary flat-twin engine and shaft drive. This motorcycle laid the foundation for BMW's reputation in the two-wheeled segment, eventually leading to several racing successes in the years that followed.
The Automotive Era
BMW entered the automotive market in 1928 with the acquisition of the Fahrzeugfabrik Eisenach. The first BMW car was the BMW 3/15, based on the Austin Seven. The introduction of the BMW 328 in the 1930s marked a turning point for the company, establishing it as a manufacturer of high-performance sports cars. The 328 gained recognition in motorsports, winning the Mille Miglia in 1940.
However, World War II led to significant challenges for BMW. The company was forced to redirect its production to support the German war effort, resulting in severe damage to its factories and infrastructure. After the war, BMW faced the daunting task of rebuilding and redefining its identity.
Post-War Recovery and Growth
In the post-war years, BMW focused on producing small, affordable cars. The BMW 501 and 502

Photos from Ethio today's post 29/06/2025

አርበኝነት ውርስ ነው! ፋኖነት ውርስ ነው!
የዋልድባው ባለቤት፣የህውሓት መዳኒት፣የአንድነት መሳሪያ፣ጄት ማራኪው፣የተግባር መለኪያ፣የአዲሱ ትውልድ መካሪ፣የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል የአባት አርበኞች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራር ፣በህልውና ታጋዩ እጅግ ተወዳጁ አርበኛ ሰፈር መለሰ በወቅታዊ ጉዳይ ከጎንደር ቀጠና ስራ አስፈፃሚ ከሆነው አርበኛ ኢ/ር በየነ አለማው ጋር መክረዋል።

ነፃነት በነፃ አይገኝም!!

25/06/2025

የኣፄ ቴዎድሮስ ትክክለኛ መልክ ያኔ የነበረ የእንግሊዝ ተጓዥ ሄነሪ ዶፊቶን እንደሳለው።
®EduardoByronno

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bole
Addis Ababa