Marya Pharmacy

Marya Pharmacy

Share

12/01/2026

#የአሳ #ዘይት #ጥቅሞች

የአሳ ዘይት በውስጡ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ-ነገሮችን በመያዙ በርካታ የጤና ጥቅሞች አሉት፤ በተለይ የልብ በሽታን ለመከላከል ሁነኛ ነው። በጥናት የተረጋገጡ ጠቀሜታዎች፦

👉 ለልብ ጤንነትን (የኮለስትሮል መጠንን እና የደም ግፊትን ይቆጣጠራል)

👉 የአእምሮ ጤናን ይጠብቃል (ጭንቀትን፣ ድብርትን፣ …. ይከላከላል)

👉 የሰውነት ክብደትን ተመጣጣኝ እንዲሆን ያደርጋል

👉 የአይን ጤንነትን ይጠብቃል

👉 የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል

👉 የቆዳ ጤንነትን ይጠብቃል

👉 ለነፍሰጡር ሴቶች ጠቃሚ ነው ( ኦሜጋ 3 የተባለ ንጥረ ነገር ስለያዘ ለፅንሱ እድገት ጤነኛ እንዲሆን ያደርጋል)

👉 ለሚያጠቡ ሴቶች (የልጆች እድገት ጤናማ እንዲሆን ያደርጋል)

👉 የጉበት ስብን ይቀንሳል

👉 ልጆች ትኩረት እንዲኖራቸው እና ንቁ እንዲሆኑ ያደርጋል

👉 የአስም እና የአለርጂ (የሰውነት አንዳንድ ነገሮችን አለመቀበል) ህመምን ይቀንሳል

👉 የአጥንት ጤናን ይመብቃል

✅ የአሜሪካ የልብ ማህበር ማንኛውም ሰው በሳምንት ቢያንስ ሁለት ጊዜ የአሳ ዘይት እንዲወስዱ ይመክራል። በቀን ከ3 ግራም በላይ መውሰድ ግን አይመከርም፡፡ የአሳ ውጤቶችን መመገብም የአሳ ዘይት ከመውሰድ አይተናነስም፡፡

✅ ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!!

መልካም ጤንነት

02/10/2024

adult diaper availiable

Want your business to be the top-listed Health & Beauty Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa