BENA

BENA

Share

Photos from BENA's post 08/09/2024

ቤት ለተቀመጥሽ እህቴ በ 600 ብር ስራ ላስጀምርሽ እነዚህን 3 ሽቶዎች በ 600 ብር ሒሳብ ወስደሽ አንዱን በ300-500 መቶ ብር በቲክ ቶክ , በቴሌግራም ቻናል , በፌስቡክ በማስተዋወቅ እንዲሁም ከእህቶችሽ ከጓደኞችሽ ከጎረቤትሽ በመጀመር አንድ ማለት ትችያለሽ እንዲሁም ከቤት መዉጣት አልችልም አራስ ነኝ ካልሽም ቤትሽ ድረስ መጥተዉ ለሚወስዱ 50 ወይም 100 ብር እየቀነሽ ብትሸጪ ለአንቺ ከቤትሽ ሳትወጪ 200 እና 300 ብር ማግኘት ቀላል አይደለም በሶሻል ሚዲያ ላይ ጊዜሽን ከምታጠፊ ባገኘሽዉ አጋጣሚ ስራሽን በማስተዋወቅ ከቤትሽ ሳትወጪ ገንዘብ ስሪ😍
ሌላዉ በተለያየ ስራ ዉስጥ ላላቹ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ከስራ አጋሮቻቹ ከስራ ደንበኞቻችሁ በመጀመር የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
እባካችሁ ይህን ላይክ እና ሼር በማድረግ እድሉ ለሚያስፈልጋቸዉ እነዲደርስ ተባበሩ🙏🙏🙏
0967224335
ስራችንን እንዴት እናሳድግ?
ዛሬ ስራዬን እያስተዋወኩ ለኔ የጠቀመኝን ልምድ ላካፍላችሁ እኔ የኦንላይን ቢዝነሶችን ስሰራ በዋናነት ሚቸግረኝ ከስተምር ማጣት ነዉ በኦንላይን ሳስተዋዉቅ ደሞ ብዙ ፎሎወር ስለሌለኝ ተደራሽ አልሆንም ያንን ችግር ከቀረፉልኝ መላዎች አንዱ የሆነዉን ዛሬ በክፍል 1 ላጫዉታቹ በዋነኝነት እና በቀዳሚነት ከስተምር ያገኘሁበት እና ተስፋ ከቆረጥኩበት ስራዬ እንድመለስ የረዳኝ ግሩፓች ናቸዉ ብዙ ተከታይ ያላቸዉ ቻናሎች በሳምንት 1ጊዜ ነፃ የስራ ማስተዋወቂያ እድል ይሰጣሉ ለምሳሌ
የእናቶች ወግ ስለ ልጆች አስተዳደግ እና አመጋገብ ...ሰኞ
🙏እነዚህን ቻናሎች ሳላመሠግን ማለፍ አልፈልግም ስለሆነም ለማስተዋወቅ ነፃ እድል አጊንታችሁ ፖስት ሳታደርጉ ሰንፋችሁ ስራ የለም አትበሉ 🙏
ዛሬ ለኔ ስራ የጠቀመኝን እያካፈልኳችሁ ይሄ ስራ ዉስጥ የሚያስፈልጋችሁ ካለ
በ0967224335 ይደዉሉልን ይህ መረጃ ለሚያስፈልጋቸዉ ሰዎች እንዲደርስ ሼር እና👍 ላይክ ማድረግ አትርሱ😍

Website