Kermellos Tour

Kermellos Tour

Share

17/10/2022

ቀርሜሎስ አስጉብኚ የእመቤታችን የጉስቋም ባህልን ምክንያት በማድረግ ወደ ግብፅ አገር በህዳር ወር መንፈሳዊ ጉዞ አዘጋጅተን በምዝገባ ላይ እንገኛለን፡፡
በግብፅ አገር የሚጎበኞ ቦታዎች፡- እመቤታችን ከልጇ ጋር በስደት የተቀመጠችበት ጉስቋም ገዳም፣ ሙሴ ፅላቱን የተቀበለበት የሲና ተራራ፣ ቅባ ቅዱስ የሚያወታው የእመቤታችን ስዕል እና ሌሎችም በርካታ መንፈሳዊና ታሪካዊ ቦታዎች በግብፅ አገር ይጎበኛሉ፡፡
አድራሻ፡- ከቅ/ ዑራኤል ቤ/ክ ወረድ ብሉ በፀጋ የእናቶች ሆስፒታል ጋር ሳይደርሱ ያገኙናል፡፡
ስልክ፡- 0947272727 ወይም 0947212121
ምቾቶዎ ተጠብቆ ከእኛ ጋር ይጓዙ፡፡
https://www.kermellostour.com/

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:30
Tuesday 08:30 - 05:30
Wednesday 08:30 - 05:30
Thursday 08:30 - 05:30
Friday 08:30 - 05:30
Saturday 08:30 - 05:30