Yaya construction

Yaya construction

Share

20/06/2026

ኳርትዝ (Quartz)
የምርቱ መገለጫ
ኳርትዝ ፔይንት ከፍተኛ ጥራት ካላቸው የተፈጩ የኳርትዝ ጥራጥሬዎች፣ ከአክሬሊክስ ረዚን እና ልዩ ተጨማሪ ግብዓቶች የተሰራ ለህንፃዎች ውበት የሚውል ቀለም ነው። ይህ ቀለም ለውጭ ግድግዳዎች ከፍተኛ ጥንካሬን ከመስጠቱም በላይ የግድግዳውን ገጽታ እንደ ተፈጥሮአዊ ግራናይት ወይም ማርብል ድንጋይ በማስመሰል ውብና ማራኪ ያደርጋል።

አቀባብ፦
ቀለሙን ከመጠቀምዎ በፊት በደንብ ማማሰል።
ሞፋስ (Mofas) በመጠቀም ይቀቡ።

እነዚህን ቀለሞች በተለያየ ቴክስቸር ማግኘት ትችላላችሁ ማለትም
fine 0.8
1.2
1.8

የማሸጊያው መጠን፦ 25ኪ.ግ
ሊሸፍን የሚችለው ስፋት፦ በአንድ የ25 ኪሎ ግራም ባልዲ በአማካይ ከ 5 – 7 ካሬ (እንደ ግድግዳው ሁኔታና እንደ አቀባቡ ውፍረት ሊለያይ ይችላል)።
ውህደት፦ ቀጥታ ጥቅም ላይ የሚውል (ውሃ መጨመር አያስፈልገውም)።

አዲስ አበባም ክፍለሀገር ላይ ያላችሁ ቀለሙን ማግኘት የምትፈልጉ ታች ባለው ቁጥር ይደውሉልን እንዲሁም ክፍለሀገር ላይ ወኪል በመሆን መስራት የምትፈለ‍ጉ ደውሉልን

ለበለጠ መረጃ: 0937723864/0988885565

18/06/2026

ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር ይደዉሉ 0937723864 /0988885565

Want your business to be the top-listed Engineering Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
Addis Ababa
0000