Prophet Temesgen ayalew

Prophet Temesgen ayalew

Share

28/01/2026

በጌታ በኢየሱስ ስም ለህልመኞች እናገራለሁ

እግዚአብሔር የተናገራችሁ ሕልም የክብር ሁኖ እያለ በልዩ ልዩ መንገድ በአስቸጋሪ ሁኔታ እያለፋችሁ ያላችሁ ሰዎች ወደ ከፍታችሁ ለመግባት ጊዜው ደርሷል
ወደ ከፍታችሁ ስትቸኩሉ አያለሁ ።

የገባው ካለ አሜን ይበል

“ፈርዖንም ልኮ ዮሴፍን አስጠራ፥ ከግዞት ቤትም አስቸኰሉት፤ እርሱም ተላጨ፥ ልብሱንም ለወጠ፥ ወደ ፈርዖንም ገባ።”
— ዘፍጥረት 41፥14

Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa