Yaredo Arsenal Buna
23/07/2016
Riyad Maharez በ41.8 ሚሊዮን ፓዉንድ አርሰናልን ለመቀላቀል መስማማቱን Eurosport Franceን ጠቅሶ The Independent አስነብቧል ዘናው እውነት ከሆነ ለአርሰናል በክረምቱ ከGranight xahka ቀጥሎ ሀለተኛ ትልቁ ፈራሚ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ እኔ እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል እናንተስ?
21/05/2016
አርሠናል ለሌሥተር ሲቲ ባለሥልጣናት ቲዎ ዋልኮትን የሪያድ ማህሬዝ ይዝውውር አካል በማድረግ ከባለሥልጣናት ጋር የዝውውር ዋጋውን እና 10 አመት በአርሠናል ቤት የቆየውን ቴዎ ዎልኮትን የዝውውር አካል አድርጎ እየተነጋገር መሆኑን እየተዘገበ ይገኛል ውድ የአርሴ ቤተሠቦች ዝውውሩ ቢሳካ የሜሱት ኦዚል እና የማህሬዝን ጥምረት ምን ሊሆን እንደሚችል ሣሥበው የ2004 የፔሬሥ የሊዩንበርግን እና የሄነሪን ታእምራትን በድጋሚ በአምሬት ይመቻችሁ ምችት ያለ ቅዳሜ ምሽት ይሁንላችሁ።
SOURCE; Arsenal fans page ኢትዮጵያ
Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Address
Addis Abeba
Addis Ababa