Ethiocoin
በኢትዮኮይን አሠራር ሁለት ሰዎች እርስ በእርስ ሳይተዋወቁና ማዕከላዊ የገንዘብ ተቋማት ጣልቃ ሳይገቡ የገንዘብ ልውውጥ እና ግብይት ሊያደርጉ ይችላሉ። በልውውጡ ወቅት ትምምኑ የሚፈፀመው ይህንኑ እያንዳንዱን የልውውጥ ሥርዓት መዝግቦ በሚያስቀምጠው ብሎክቼን(blockchain) በሚባል የዲጂታል የሂሳብ መዝገብ ( digital ledger)አማካኝነት ነው። ይህን ብሎክቼን የተባለ የዲጂታል ሂሳብ መዝገብ የሚያስተዳድር አንድም ተቋም የሌለ ሲሆን የአሠራር ስርአቱ የሚከናወነውም ማይነርስ (miners) በሚባሉ በተለያየ የአለም ክፍል ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛ አቅም ያላቸው በርካታ ኮምፒውተሮች (distributed computers ) በኢንተርኔት አማካኝነት ተገናኝተው በሚፈፅመት የኮምፒውተር የቅንብር ስሌት አማካኝነት ነው።
25/01/2022
📌 Telegram channel - https://t.me/etocoin
▶️Google Play - "Ethio wallet" https://play.google.com/store/apps/details...
11/01/2022
Don’t miss the chance to Earn more Ethiocoin
Add Today Click on https://t.me/etocoin to start earning and install apps from play store send your public id in comment section https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Ethio.wallet
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa