Dinktv

Dinktv

Share

15/06/2026

በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ተወዳጁ ባህላዊ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው “ሰሜ ባላገሩ” ባደረበት ህመም ምክንያት በዛሬዉ ቀን ሰኔ 8 ፣ 2018 ዓ.ም ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

ድንቅ ቲቪ ለአርቲስቱ ቤተሰብ ፣ ለባለቤቱ እና አራት ልጆቹ እንዲሁም ለሚወዱት እና ለሚያከብሩት አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል።

Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


D, NK Studios, Bole Rwanda
Addis Ababa
1000