Neba Trading

Neba Trading

Share

Photos from Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)'s post 17/06/2025
17/06/2025

Look how?
page

15/06/2025

13/06/2025

በእስራኤል ጥቃት ኢራን ያጣቻቸው ቁልፍ ሰዎች እነማን ናቸው?
*****************

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዋና አዛዥ ሆሴን ሳላሚ እና የኢራን ጦር ኤታማዦር ሹም ሜጀር ጀነራል መሀመድ ባገሪ በዚህ ጥቃት መገደላቸው ተዘግቧል። ሁለት የኒውክሌር ሳይንቲስቶችም በዚህ ጥቃት እንደተገደሉ እየተገለፀ ነው።

እንዲሁም የኢራን አቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት የቀድሞ መሪ ፌሬይዶን አባሲ እና ቴህራን የሚገኘው የኢስላሚክ አዛድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መሀመድ መህዲ ቴህራቺ መገደላቸውን የኢራን መንግሥት ቲቪ ገልጿል።

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa