Prophet Grace Tariku

Prophet Grace Tariku

Share

12/11/2024

ወዳጆቼ ሆይ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘውት ይህን አካፈልኳችሁ ። ተባረኩ ✋✋✋

በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ሁልጊዜም ቢሆን
የእግዚአብሔርና የአጋንንት አሰራር እንዳለ ማስተዋል አለብን።
በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ስንገባ መንፈስ ቅዱስ ምሪት የማይሰጠን ከሆነ ለአጋንንታዊ አሰራር እንጋለጣለን።
የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ አራማጆች ወደ መንፈሳዊ ዓለም የሚገቡት
ከኢየሱስ ጋር ሳይሆን በራሳቸው ስሜት እና ፈቃድ በመሆኑ
የሚተላለፉበት ቦታ ቢኖር አንዱ ይህ ነው።
ከኢየሱስ ደም ውጪ እኛ ምንም ማለት አይደለንም።
አንዳንዶች በመለኮታዊ አሰራር ውስጥ
እግዚአብሔርን ፀንተን ብንፈልግ
ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ጋር በተያየዘ ይፈርጁናል
የሚል ስጋት ያለባቸው ሲሆን ይህንን ጥርጣሬ
አስወግደን የእግዚአብሔርን መንፈስ የምንፈራና
የምንከተል ከሆነ እርሱ እራሱ ከእርኩሰት አሰራር
ይጋርደናል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ።

ሮበርትስ ሊያርደን

06/08/2024

አንዱም አንዱን ቢያሸንፍ ሁለቱ በፊቱ ይቆማሉ፤ በሦስትም የተገመደ ገመድ ፈጥኖ አይበጠስም።
መክብብ 4÷12

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa